Аналитика Telegram-канала
Подписчики
795
Охват за 24 ч
78
ER за 24 ч
9,81%
Публикаций
268
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
23 ноя26 ноя29 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
15.1115.1115.1120.1120.1127.11
22
Средний охват
54
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
27
Упоминаний
2
Из них репостов
17
Каналов
3
Упоминаний за 90 дней
2
Из них репостов
2
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 268 2 из 268
What kind of crazy thing is this?!😭
ещё
22
0
2 27 ноя, 20:03
#repost
ግሪኮች ወንድ ልጅ በውበት ተታሎ የተሳሳተችውን ሴት እንዳያገባ ይህን ደስ የሚል አፈ ታሪክ ፈጥረው ነበር።
በጣም ድሮ ድሮ ነዉ አሉ፣ አማልክትና የሰው ልጆች አብረው በዚህች ምድር ላይ ጎረቤት ለጎረቤት ሆነው በሚኖሩበት ዘመን፤ አማልክት ለሰዎች ቅርብ ነበሩ። ጸሎታቸው ይሰማል፣ በቀላሉም ይገናኙ ነበር።
አንድ ድመት ነበረች አሉ ፤ ድመቷ ከጌታዋ ጋር በፍቅር ትወድቃለች። በጣም ትወደዋለች፣ ትተሻሸዋለች፤ እሱ ግን እንደ ቤት እንስሳ እንጂ እንደ እሷ አያፈቅራትም። ይህ ነገር የድመቷን ልብ ይሰብረዋል። ድመቷ "ምን አልባት ወደ ሰው መቀየር ከቻላች የምታፈቅረውን ጌታዋን ልታገባ እንደምትችል" አሰበች።
ወደ ውበት፣ ፍቅርና ስሜት አማልክት ወደሆነችው ወደ አፍሮዳይቲ ቤተ መቅደስ በመሄድ ጸሎቷን አቀረበች። እያዘነች፣ እያለቀሰችና እያማረረች ተማጸነች። አፍሮዳይቲ የድመቷን ፍቅር አይታ አዘነችላት፤ ጸሎቷንም ሰማች። ያችን ድመት ወደምታምር፣ አማላይና ውብ ሴት ቀየረቻት። ውበቷም እጅግ ታላቅ ነበር።
ጌታዋም ተመለከታትና ወዲያው በፍቅር ወደቀ። ሊያገባትም ወደደ፤ አገባትም። በሰርጋቸው ምሽት ግን አማልክቷ አፍሮዳይቲ ወደ መኝታቸው በድብቅ መጣች። ያቺ ከድመትነት ወደ ሰው የተቀየረች ሴት የእውነት ተለውጣ እንደሆነ ለመፈተን ወሰነች።
"በእውነት የእኔ አስማት ሰርቷል? ይህች ሴት ከአሁን በኋላ ድመት አይደለችም?" ብላ በመጠራጠር አይጥ በመልቀቅ ፈተነቻት። ይህች ከድመት ወደ ሰው የተቀየረች አማላይ ሴት፣ አይጧን ስታይ እንደ ሴቶች መሸሽ ሲገባት፣ እሷ ግን አይጧን በማባረርና በመያዝ የማይጠበቅ ነገር ፈጸመች፤ አይጧንም በላቻት።
ባልየው ይህን አስቀያሚ ድርጊት ተመለከተ። ነገር ግን ከረፈደ በኋላ ነበር፤ አሁን ተጋብተዋል። የውበት አማልክት የሆነችው አፍሮዳይቲ የፈለገ አስማተኛ ብትሆንም፣ የሰውን (የፍጡርን) ተፈጥሮአዊ ባህሪ መቀየር አትችልም።
ይህ አፈ ታሪክ ብዙ ነገር ያስተምረናል። ሁላችንም በአንድ አምላክ ብናምንም፣ እነዚህ አፈ ታሪኮች የሰው ልጅ ሰውን ለማስተማር የፈጠራቸው ምሳሌያዊ ተረቶች ናቸው። በውስጣቸውም ትልቅ ቁም ነገር ይዘዋል።
አፍሮዳይቲ ውበትንና መልክን ትወክላለች። ልብ በሉ! ውበት የአንድን ሰው ባህሪ ይሸፍናል እንጂ ባህሪን አይቀይርም ወይም ሊያጠፋው አይችልም። ስለዚህ አንተም በውበት ተታለህ ሴትን የምትመርጥ ከሆነ፣ ያች በውበቷ የከነፍክላት ሴት "አይጥ ስትበላ" (ማለትም እውነተኛ ባህሪዋን ስታሳይ) ትመለከታለህ። አትሳሳት! ውበት ባህሪን ይደብቃል እንጂ በፍጹም አይቀይርም። ሰዉዬዉ ቆንጆዋን አይጥ የምትበለዋን ሴት አግብቷል ፍቺ እምባል ነገር የለም።
ещё
17
2
20 ноя, 08:03
ещё
11
0
20 ноя, 08:03
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней