Аналитика Telegram-канала
Подписчики
162
Охват за 24 ч
12
ER за 24 ч
7,41%
Публикаций
16

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
14 ноя17 ноя20 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

31.1007.1107.1113.1117.1119.11
4
Средний охват
16
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

1
Упоминаний
0
Из них репостов
1
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 16 2 из 16
ኤአይ በጃቫ ላይ ለ12 ዓመታት ተደብቆ የቆየ ከባድ የደህንነት ክፍተት መለየት ቻለ ካሊፍ (Calif) የተሰኘ የሳይበር ደህንነት ተቋም አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም በዓለም ሦስተኛው ግዙፍ የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ቋንቋ በሆነው ጃቫ (Java) ላይ አሳሳቢ የደህንነት ክፍተት አግኝቷል። Java4Shell የተሰኘው ይህ ስህተት በጃቫ የማህደረ ትውስታ (memory) አሰራር ውስጥ ለ12 ዓመታት ተደብቆ የቆየ ሲሆን ጠላፊዎች በርቀት ሆነው ያልተፈለጉ ትዕዛዞችን ወደ ሲስተሙ እንዲልኩ በር የሚከፍት ነው። እንደ አፕል፣ አማዞን፣ ዋና ዋና ባንኮች፣ ሆስፒታሎች እና የመንግስት ተቋማት ያሉ ወሳኝ ዘርፎች በጃቫ ላይ ጥገኛ በመሆናቸው ይህ ክፍተት የፋይናንስ ሲስተሞችንና የደንበኞችን መረጃ አደጋ ላይ ሊጥል እንደሚችል ባለሙያዎች አስጠንቅቀዋል። ምንም እንኳን በቅርቡ በአሜሪካ የበረራ መስተጓጎል፣ በባንኮች፣ በአፕል እና በብሔራዊ ደህንነት ኤጀንሲ ላይ የአገልግሎት መቋረጥ ቢከሰትም ክስተቶቹ ከዚህ የጃቫ ችግር ጋር ስለመያያዛቸው ማስረጃ አለመገኘቱን የአሜሪካ መንግስት ገልጿል። ቢቢሲ እንደዘገበው የጃቫ ባለቤት የሆነው ኦራክል ችግሩን የሚቀርፍ ወሳኝ የደህንነት ማሻሻያ (patch update) ለቋል። ካሊፍ ከዚህ ቀደምም በPHP የፕሮግራሚንግ ቋንቋ ላይ ተመሳሳይ ክፍተት ያገኘ ሲሆን ኤአይ የሰው ልጆች ብቻቸውን ሊያገኟቸው የማይችሏቸውን ውስብስብ የደህንነት ስጋቶች በፍጥነት እያጋለጠ መሆኑን ተመራማሪዎች ገልጸዋል።
ещё
16 0 19 ноя, 09:05
የሲቢል ሰርቢስ ሊሰጥ የታሰበው ምዘና ረቂቅ
ещё
1 0 17 ноя, 08:17
​🚨 አስቸኳይ የቴሌግራም        ደህንነት ማስጠንቀቂያ! 🚨 👉 ​ሰሞኑን እና ከዚህ በፊትም በቴሌግራም መተግበሪያ ላይ እየተስፋፋ ያለ አደገኛ የጠለፋ (Hacking) ወንጀል እየተስተዋለ ይገኛል። የሰዎች አካውንት እየተጠለፈ በባለቤቱ ስም አፀያፊ እና ተገቢ ያልሆኑ ምስሎች እንዲሁም ቪዲዮዎች ወደ (Contacts) እና ግሩፖች በራስ-ሰር እየተለቀቁ ይገኛሉ። ​⚠️ ወጥመዱ እንዴት ይሠራል? አንዳንድ ተጠቃሚዎች የተላከውን አጠራጣሪ ሊንክ ወይም ቪዲዮ ሲጫኑት፣ አካውንታቸው በጠላፊዎች ቁጥጥር ሥር ውሎ በራሳቸው ስም ለሌሎች ሰዎች መልእክቱ መዘርጋት ይጀምራል። ​🛡️ ይህ አደጋ እንዳይደርስባችሁ እነዚህን 3 ወሳኝ ጥንቃቄዎች ውሰዱ፦ ​1️⃣ አጠራጣሪ ሊንኮችን ፈጽሞ አትንኩ! (ከምታውቁት ጓደኛችሁ ወይም ቤተሰባችሁ እንኳን ቢላክላቸው አካውንታቸው ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል ያለ ማረጋገጫ አትክፈቱ።) ​2️⃣ Two-Step Verification (የሁለትዮሽ ማረጋገጫ) አብሩ! ቴሌግራማችሁ ላይ በሚከተለው መልኩ አስተካክሉ! (ወደ Settings ከዛ Privacy and Security ቀጥሎ Two-Step Verification በመግባት ጠንካራ የይለፍ ቃል አስቀምጡ። ​3️⃣ የተገናኙ መሣሪያዎችን (Active Devices) አረጋግጡ! (ወደ Settings > Devices በመግባት ከእርስዎ ስልክ ውጪ ሌላ የማታቁት ዲቫይስ ካለ ወዲያውኑ Terminate አድርጉት።) ​💡 ተጨማሪ ጥንቃቄ፡ የቴሌግራም መተግበሪያዎን ሁልጊዜ ወደ አዲሱ ስሪት (Update) አድርጉ። ♻️ ​ማንኛውንም ግለሰብ ከዚህ አደገኛ ወጥመድ ለመታደግ መረጃውን ለወዳጅ-ዘመድ ሼር (Share) በማድረግ እንተባበር። @info4_ethio
ещё
1 0 13 ноя, 20:59
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней