Аналитика Telegram-канала
Подписчики
264
Охват за 24 ч
43
ER за 24 ч
16,29%
Публикаций
866

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
13 ноя16 ноя19 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

11.1112.1115.1116.1116.1116.11
24
Средний охват
59
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

0
Упоминаний
0
Из них репостов
0
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 866 2 из 866
Фото
#ጥብቅ_የማስጠንቀቂያ_መልእክት_ከወላይታ_ሀገረ_ስብከት_ጽ_ቤት
ещё
32 0 1 16 ноя, 17:30
Фото
የሊቀ ሰማዕታት የቅዱስ ጊዮርስጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በወላይታ ሀገረ ስብከት፥ በመንበረ ጵጵስናው ሶዶ ከተማ፥ በአራዳ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም በታላቅ ድምቀት እና መንፈሳዊ ሥርዓት ተከበሮ ውሏል። ‎በክብረ በዓሉም የሀገረ ስብከቱ፥ የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ክፍል ሓላፊ፥ መልአከ ፀሐይ ቀሲስ አለማየሁ አማረ፣ የገዳሙ አስተዳዳሪ፥ መልአከ ገነት ቀሲስ እስጢፋኖስ ዓለሙ፣ የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ መምህራንና ተጋባዥ ዘማሪያን፣ የሰንበት ት/ቤት ዘማሪያን እና ምዕመናን ተገኝተዋል። በዕለቱም የሌሊቱ የማኅሌቱ እና የቅዳሴው ጸሎት እንደተጠናቀቀ፥ ወደ አውደ ምሕረት መርሐ ግብር የተኬደ ሲሆን በአውደ ምሕረቱ መርሐ ግብርም በዘማሪያን ዝማሬ ከቀረበ ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው በመነሳት ምዕመናንን እየባረኩ፥ በሊቃውንቱ ወረብ፣ በሰንበት ት/ቤቱ ዝማሬና በምዕመናን ታጅቦ የዑደቱ ሥርዓት ተከናውኗል። የዑደቱም ሥርዓት ከተጠናቀቀ በኋላም በገዳሙ ፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት ዘማሪያን ያሬዳዊ ወረብ ቀርቧል። በማስቀጠልም የሀገረ ስብከቱ፥ የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ክፍል ሓላፊ፥ መልአከ ፀሐይ ቀሲስ አለማየሁ አማረ በዓሉን የተመለከተ ትምህርተ ወንጌል በሰፊው አስተምረዋል። በመጨረሻም የገዳሙ አስተዳዳሪ መልአከ ገነት ቀሲስ እስጢፋኖስ ዓለሙ፥ በበዓሉ ለተገኙ ምዕመናን አባታዊ መልእክት አስተላልፈው በጸሎት የበዓሉ ፍጻሜ ሆኗል። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን! +++++ #ሕዳር_07_2019 ዓ.ም #እጨጌ_ሚዲያ ++++++++++++++++++++++ 👉 ለርቱዕ መረጃ የሚድያው ቤተሰብ ይሁኑ፤ #FOLLOW_SUBSCRIB_LIKE_SHARE_ያድርጉ
ещё
7 0 16 ноя, 12:32
Фото
በወላይታ ሀገረ ስብከት፥ በመንበረ ጵጵስናው የሚገኘው ጥንታዊውና ታሪካዊው፥ ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ መንክራት አቡነ ተክለ ሃይማኖት አንድነት ገዳም፥ በጧፍ ምርት ልማት ሥራ ላይ ተሰማርቶ የገዳሙን የገቢ ምንጭ ከማጠናከር ባለፈ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ጠቃሚ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል። ገዳሙም ጥራቱን የጠበቀና ብዛት ያለው የጧፍ ምርትን እያመረተ ይገኛል። ይህም ገዳሙ በራሱ አቅም የገቢ ምንጩን እንዲያሳድግ፥ ገዳሙ በራሱ አቅም እንዲቆምና ዘላቂ የገቢ ምንጭ እንዲፈጥር የሚያግዝ የልማት ሥራ በመሆኑ የአንድነት ገዳሙ የሚያመርተውን ጥራቱን የጠበቀ የጧፍ ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ በጅምላም ሆነ በችርቻሮ የሚያከፋፍል/ የሚያስረክብ በመሆኑ ይህንን ምርት በመግዛት፥ የገዳሙን ልማታዊ ጥረት እንዲደግፉ ለአድባራት፣ ለገዳማት፣ ለወረዳ ቤተ ክህነቶች፣ ለምእመናን፣ በዚህ ንግድ ሥራ ለተሠማሩ ነጋዴዎች እና ለሁሉም የቤተ ክርስቲያን ተቋማት ጥሪ ቀርቧል። ገዳሙ የሚያመርተውን ጧፍ መግዛት የምርት ግብይት ብቻ ሳይሆን፥ የገዳማትን ራስን በራስ የመቻል አቅም ማጠናከር፣ የመነኮሳትን የሥራ ጥረት መደገፍ እና ለቤተ ክርስቲያን ልማት የድርሻችንን መወጣት ነው። 🕯️የገዳሙን ጧፍ በጅምላም ሆነ በችርቻሮ በመግዛት የገዳሙን ልማት ይደግፉ! ጧፍ ሲገዙ ገዳሙን ይደግፋሉ! ገዳሙን ሲደግፉ የቤተ ክርስቲያንን ልማት ያጠናክሩ!🕯️ የገዳሙ የልማት ሥራ እንዲጠናከር በገንዘብ ለመደገፍ የምትፈልጉ የገዳሙ የባንክ ሂሳብ ቁጥር፦ 1000018138941 ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን! +++++ #ሕዳር_07_2019 ዓ.ም #እጨጌ_ሚዲያ +++++++++++++++++++++ 👉 ለርቱዕ መረጃ የሚድያው ቤተሰብ ይሁኑ፤ #FOLLOW_SUBSCRIB_LIKE_SHARE_ያድርጉ
ещё
13 0 16 ноя, 08:35
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней