Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ»

ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ
298
6
98
0
693
Thank you for your interest to join
Our Telegram channel.
▫️The primary function of this channel is :
☞To proclaim our savior JESUS CHRIST through a lifestyle of praise and worship.

መዝሙረ ዳዊት 96
2፤ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።
Подписчики
Всего
1 306
Сегодня
0
Просмотров на пост
Всего
180
ER
Общий
13.81%
Суточный
9.49%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 3 из 298 постов
Смотреть все посты
Пост от 26.10.2026 12:25
127
0
2
YouTube link: https://youtu.be/BOsZMlvTGUI?si=vLNEQkXwjVsx_tTg
Видео/гифка
❤ 7
🔥 4
Пост от 26.10.2026 12:25
18
0
1
ከእግዚአብሔር ጋር የምናደርገውን የዕለት ተዕለት ጉዞ ችላ ስንል፣ ኢየሱስ ያዳነንን ነገር እና በህይወት የመኖራችንን ትርጉም እና ምክንያት ሙሉ በሙሉ እንረሳለን፣ በስተመጨረሻም በመንፈሳዊ ዕውር እንሆናለን።
የሚያስደንቀው ነገር ፤ ቸልተኝነት በአንድ ጀምበር እምብዛም አይከሰትም። ይህ የሚሆነው የዕለት ተዕለት ጭንቀቶች፣ የገንዘብ እና የግል ፍላጎቶች ፥ ከልክ ያለፈ ምድራዊነት ፤ ለእግዚአብሔር ያለንን ትኩረት ቀስ በቀስ ሲያደናቅፉ ነው።

💬 እንፀልይ?
የሰማይ አምላክ ሆይ ጌታ ኢየሱስን በትኩረት መከተል ፥ በጸሎት እና አምልኮ በየዕለቱ ከኢየሱስ ጋር የግል ግንኙነት በማድረግ እና ቅዱሱን ወንጌል በምርጫዎቼ ፣ በድርጊቶቼ በሁሉ ነገሮች ላይ ባለኝ ግንኙነት መተግበር እንድንችል ፀጋህ ይርዳኝ።

አሜን። 🙏
——————————————————
ዕብ 2
2፤ በመላእክት የተነገረው ቃል ጽኑ ከሆነ፥ መተላለፍና አለመታዘዝም ሁሉ የጽድቅን ብድራት ከተቀበለ፥ እኛስ እንዲህ ያለውን ታላቅ መዳን ቸል ብንለው፥ እንዴት እናመልጣለን?

3፤ ይህ በጌታ በመጀመሪያ የተነገረ ነበርና፥ የሰሙትም ለእኛ አጸኑት፥

🕊️ Join©️@hymnsofmes
Изображение
❤ 3
Пост от 20.10.2026 11:40
29
0
1
#እንጸልይ🙏

💬 የሰማይ አባቴ ሆይ፣
በሕይወት ጉዞዬ ውስጥ ስራመድ ብቻዬን እንደማትተወኝ ቃል ስለገባህልኝ አመሰግናለሁ። ጭንቀት፣ ጥርጣሬ እና አድካሚ ፍርሃት ልቤን ለመሙላት ሲሞክሩ፣ አንተ ከእኔ ጋር እንዳለህ የሚያስታውሰኝን ድምፅህን ፥ እና መንፈስ ቅዱስን እንድሰማ እርዳኝ።

ጌታ ሆይ፣ ኃይልህን ከማየት ይልቅ ችግሮቼን በማየቴ ይቅር በለኝ። አንተ አምላኬ ነህ፣ አንተ በእኔ ላይ አትደክምም ደግሞ ተስፋ አትቆርጥም። አምላኬ ሆይ ድካም እና ተስፋ መቁረጥ በሚሰማኝ ቦታ ሁሉ አበርታኝ ፣ ዛሬ በህይወቴ ላይ በሚያጋጥሙኝ ልዩ ልዩ ተግዳሮቶች ሁሉ እርዳኝ እና በጽድቅ ቀኝ እጅህ ደግፈኝ። ጭንቀቴን በጥልቅ ሰላምህ እና ዕረፍትህ ይተካ፣ደግሞም እምነቴ በቃልህ ጸንቶ እንዲቆም አድርገኝ።

በኢየሱስ ስም እጸልያለሁ፣
አሜን።

“እኔ ከአንተ ጋራ ነኝና አትፍራ፤ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ። አበረታሃለሁ፤ እረዳሃለሁ፤ በጽድቄም ቀኝ እጄ ደግፌ እይዝሃለሁ።”

(ኢሳ 41፥10 አመት)

💬 Join @hymnsofmes
❤ 6
Смотреть все посты