Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «Students channel»

Students channel
1.2K
118
6
0
396
No weak.alaways go to new world and any difficult things happen in daily life but to think that today is my day 😎
Подписчики
Всего
3 531
Сегодня
-3
Просмотров на пост
Всего
221
ER
Общий
6.24%
Суточный
3.23%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 1 171 поста
Смотреть все посты
Пост от 22.10.2026 16:09
133
0
0
ተማሪ ናቹ?
Пост от 22.10.2026 13:11
140
0
1
#የጥሪ_ማስታወቂያ📢
#woldiauniversity

በቅድሚያ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን በ 2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ለምዝገባ የሚያስፈልጉ
1. የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒ፣
2. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒ፣
3. የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒ፣
4. ሁለት 3X4 መጠን የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች፣
5. ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)፣
6. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡

ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  
telemetr.me/httpentra
Пост от 22.10.2026 13:11
41
0
0
#Dillauniversity

በ2019ዓ.ም ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች፣ ቀደም ሲል የመግብያ ቀን ጥቅምት 19 እና 20 መሆኑን ማሳወቃችን ይታወሳል።

ሆኖም ግን አሁን ላይ በአንዳንድ ምክንያቶች የመግብያ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን፣ ትክክለኛ የመግብያ ቀኑን በቅርቡ በይፋ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልፃለን።

telemetr.me/httpentra
Пост от 20.10.2026 14:18
4
0
0
የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?
Пост от 19.10.2026 18:03
205
0
1
​#DebraMarkosUniversity

​በ2019 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሃ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ጥቅምት 16-17/2019 ዓ.ም መሆኑን እናስታውቃለን።

​ማሳሰቢያ!.

​በ2018 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በቡሬ ካምፓስ የሪሜዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ የምትመዘገቡት በቡሬ ካምፓስ ይሆናል።

​ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ከ9-12ኛ ትራንስክሪፕት፣ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም 3x4 የሆነ 4 ጉርድ ፎቶ በመያዝ እንድትገኙ እናስታውቃለን።

​በ2019 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ መርሃ ግብር (Remedial Program) አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደፊት የሚገለፅ መሆኑን እናስታውቃለን።

telemetr.me/httpentra
Пост от 19.10.2026 15:53
14
0
0
ተማሪ ናቹ?
Пост от 18.10.2026 16:04
8
0
0
#Remember

2019 አዲስ ገቢ ፌሬሽማን ወንድ ተማሪዎች አልሰማንም እንዳትሉ ከ 2017 ጀምሮ በስፋት ሁሉም ጊቢ በሚባል ደረጃ ፀጉር ማሳደግ ተከልክሏል /አይቻልም ስለሆነም አንዳንድ ጊቢ ገና ሳትገብ ሻንጣ በር ላይ አስቀምጣቹ ተቆርጣቹ ስትመጡ ነው ሚያስገብዋቹ ለምሳሌ : አምቦ ዩኒቨርስቲ ስዚህ አጉል እንዳትሆኑ clean cut ተቆረጡ 😭 ወይም 👇

የፀጉር ርዝመት 1 ወይም ከ2 ሴ.ሜ (ሁለት ሴንቲ ሜትር) በላይ ስለማይቻል ፀጉራችሁ በተባለው መጠን አሳጥራችሁ እንድትሄዱ

telemetr.me/httpentra
Смотреть все посты