Аналитика Telegram-канала
Подписчики
520
Охват за 24 ч
55
ER за 24 ч
10,58%
Публикаций
321

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
5 ноя8 ноя11 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

08.1109.1110.1110.1110.1110.11
7
Средний охват
16
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

146
Упоминаний
55
Из них репостов
27
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 321 2 из 321
ሰው ወንድሙን በችግርም ሆነ በምቾት፣ በሁለቱም ሁኔታዎች መርዳት ካልቻለ እሱን ሳትቆጭበት ተወው፤ ከእሱ ይልቅ በመንገድ ላይ የምታገኛቸው የጉዞ ጓደኞች ይሻላሉ። 📜 🌹🌹🌹🌹 🔺ምነው አሳድጉኝ እጂ ሚጣ ነኝኮ👇👇 https://t.me/http1albeyan https://t.me/http1albeyan
ещё
8 0 10 ноя, 21:17
ሰው ወንድሙን በችግርም ሆነ በምቾት፣ በሁለቱም ሁኔታዎች መርዳት ካልቻለ እሱን ሳትቆጭበት ተወው፤ ከእሱ ይልቅ በመንገድ ላይ የምታገኛቸው የጉዞ ጓደኞች ይሻላሉ። 📜 🌹🌹🌹🌹
ещё
1 0 10 ноя, 21:16
Фото
🛑ይህ ፎቶውን ፈርሶ የምታዩት መስጂድ 📐..ደንገለጋ ከተማ የነበረ መስጂድ ነው። 📍..የወንድማችን ኡስታዝ አቡ አብደረህማን ኡመር ደንገለጋ ቤተሰቦች ቦታውን ወፍቀው መስጂድ ተሰራበት ።ተክፊሮችም አምዩም ማህበረሰብ ለተወሰኑ አመታት ሲጠቀሙበት ቆይተዋል። 🗑.ወንድማችን ኡመር ለአመታቶች እየመን ኡለሞች ጋር ተምሮ መጣ።እሱም መስጂዱ ይገባኛል አስተምራለሁ አቀራለሁ አለ ።ምክንያቱም ደንገለጋ ለመጀመሪያ ጊዜ ደእዋ እንዲገባ ሰበቡ እሱ ስለሆነ።ለመስጂዱም መሰራት እሱ ነበር ሰበቡ ቦታውንም የወፈቁት የእሱ ቤተሰቦች ናቸው።እንድሁም ከኡለሞች እውቀትን ቀስሞ መቷል።በብዙ አንግል ስንመለከተው በቃ ለመስጂዱ አህልና ተገቢ ነው። ነገር ግን ይህ ነገር ለሙስጦፋ መንጋወች እንቅልፍ ነሳቸው ።ሞት ሆነባቸው አሁለታ ለሊት ተነስተው ማንም ሳያያቸው በድብቅ   የአላህን ቤት መስጂድን ያህል ነገር አፈራርሰው ጣሉት። ጂብሰም ሳይቀር የተደረገበት የተበጃጀ ታላቅ ሰፊ የሆነ መስጂድ ለዚህ አበቁት አቦ። إنا لله وإنا إليه راجعون سبحان الله ... 🔺.👌.ተክፊሮች ሆይ ..ለምን ሙስሊሞች አይሰግዱበትም ለምን አልተዋችሁላቸውም? ሺርክ ይሰራበታል ዶሪህ ይሆናል ብላችሁ ሰግታችሁ ነው ?ጫት መቃሚያ ይሆናል ብላችሁ ሰግታችሁ ነው ?የተለያየ አድስ መጤ ነገር ይሰራበታል ብላችሁ ሰግታችሁ ነውلا لا ?ا በፍፁም አደለም ሰለፍይች ይይዙታል  ብላችሁ ሰግታችሁ ነው።ሰለፍዮች ደሞ እናንተ ጋር ኩፍር ላይ ወድቀዋል አቂዳቸው ተበላሽቷል።በተዘዋዋሪ መንገድ ኩፍር ይተላለፍበታል ብላችሁ ሰግታችሁ ነው።እንድህ አይነት እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አኡዙ ቢላህ።ጎማ አንጀቶች ለሙስሊሞች የማታዝኑ: أبو عبد الله زين غنتي 💠https://t.me/abuabdelahzeyn
ещё
1 0 1 10 ноя, 21:10
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней