Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 598
Охват за 24 ч
181
ER за 24 ч
11,33%
Публикаций
1 508
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
5 ноя8 ноя11 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
03.1105.1105.1105.1107.1109.11
62
Средний охват
95
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
13
Упоминаний
9
Из них репостов
3
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 1 508 2 из 1 508
📍የጥሪ ማስታወቂያ🔔
DillaUniversity
በ2019ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ
🎯 ዩኒቨርሲቲያችን ከዚህ ቀደም የሪሜድያል ተማሪዎች የመግብያ ቀንን ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘሙ ይታወቃል።
🎯 ውድ ተማሪዎቻችን፣ ዩኒቨርሲቲያችን አስፈላጊውን ሁሉ ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ ህዳር 17 እና 18/2019ዓ.ም ጥሪ ያደረገ መሆኑን አውቃችሁ፣ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ማሳሰብያ
📍ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
Share👇
JOIN: @higheracdemy
ещё
53
0
9 ноя, 12:46
AmboUniversity
በ2019 ዓ.ም አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 07 እና 08/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
የምዝገባ ቦታ
በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ (የማኅበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች)
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
● የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
Share👇
JOIN: @higheracdemy
ещё
70
0
7 ноя, 12:34
SalaleUniversity
በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጀኔራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
● ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
● ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ፣
● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ።
Share👇
JOIN: @higheracdemy
ещё
38
0
1 5 ноя, 20:37
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней