Аналитика Telegram-канала
Подписчики
3 250
Охват за 24 ч
259
ER за 24 ч
7,97%
Публикаций
549

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
11 ноя14 ноя17 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

13.1114.1115.1115.1115.1115.11
39
Средний охват
77
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

390
Упоминаний
204
Из них репостов
67
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 549 2 из 549
Фото
የእስራኤል መስራቾች እና ታላላቅ መሪዎች🇮🇱✡ (ክፍል ስድስት) ጎልዳ ሜይር የእስራኤል የመጀመሪያዋ እና ብቸኛዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን አገልግላለች። እስራኤልን ከ1969 - 1974 ድረስ መምራት የቻለች ጠንካራ መሪ ናት። እስራኤል ከመመሥረቷ በፊት ለአይሁድ መንግሥት ግንባታ የሚሆን ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ከአሜሪካ በማሰባሰብ እና በዲፕሎማሲው መስክ የላቀ አስተዋፅኦ አበርክታለች። በተጨማሪም በ''Black September'' ሽብርተኛ ቡድን በበርሊን ኦሎምፒክ ላይ የተገደሉ 11 እስራኤላውያንን ገዳዮችን እና የቡድኑ መሪዎችን ካሉበት አፈላልጎ እርምጃ የሚወስድ ስውር ኮሚቴ በማቋቋም የእስራኤልን ጠላቶች መበቀል በመቻሏ ትታወቃለች። @Hebrewethio @Hebrewethio
ещё
34 0 15 ноя, 22:47
Фото
የእስራኤል መስራቾች እና ታላላቅ መሪዎች🇮🇱✡ (ክፍል ስድስት) ጎልዳ ሜየር የእስራኤል የመጀመሪያዋ እና ብቸኛዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን አገልግላለች። እስራኤልን ከ1969 - 1974 ድረስ መምራት የቻለች ጠንካራ መሪ ናት። እስራኤል ከመመሥረቷ በፊት ለአይሁድ መንግሥት ግንባታ የሚሆን ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ከአሜሪካ በማሰባሰብ እና በዲፕሎማሲው መስክ የላቀ አስተዋፅኦ አበርክታለች። በተጨማሪም በ''Black September'' ሽብርተኛ ቡድን በበርሊን ኦሎምፒክ ላይ የተገደሉ 11 እስራኤላውያንን ገዳዮችን እና የቡድኑ መሪዎችን ካሉበት አፈላልጎ እርምጃ የሚወስድ ስውር ኮሚቴ በማቋቋም የእስራኤልን ጠላቶች መበቀል በመቻሏ ትታወቃለች። @Hebrewethio @Hebrewethio
ещё
1 0 15 ноя, 22:46
Фото
” አሁን ግን ብዙ አሕዛብ፣ በአንቺ ላይ ተሰብስበዋል፤ እነርሱም፣ “የረከሰች ትሁን፤ ዐይናችንም ጽዮንን መዘባበቻ አድርጎ ይያት” ይላሉ። ነገር ግን የእግዚአብሔርን ሐሳብ አያውቁም፤ በዐውድማ ላይ እንደ ነዶ የሚሰበስባቸውን፣ የእርሱን ዕቅድ አያስተውሉም። "                                      (ሚክ   4 : 11 - 12 ) ניצחון לישראל ( ኒትዛሖን ል-ዪሥራኤል ) ניצחון לירושלים (ኒትዛሖን ል-ዬሩሻላዪም ) ניצחון לארץ הקודש ( ኒትዛሖን  ል-አሬፅ ሀቆዴሽ ) @Hebrewethio @Hebrewethio
ещё
32 0 1 15 ноя, 22:21
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней