Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 123
Охват за 24 ч
82
ER за 24 ч
7,30%
Публикаций
789

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
26 окт29 окт1 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

15.1017.1017.1020.1021.1030.10
37
Средний охват
60
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

15
Упоминаний
3
Из них репостов
11
Каналов
የፉሪ ደ/ኃ/ቅ/ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን Official Chanal 19 сен · охват 1
Все упоминания

Последние посты

3 из 789 2 из 789
አያቴ ያ ብርቱ ! ላዲስ ትዳር መሻት  ፣ ሲቃኝ ልጃገረድ ህንጣ ሲያስገነባ ፣ ሲያደላድል መንገድ አቀቡን ቁልቁል ፣ ሲወጣና ሲወርድ ለፊቱ ሀያ ዓመት ፣ የፖም ዛፍ ሲተክል እኔ የርሱ ፍሬ ፣ የዘመን ቅምጥል አዳም በቆመበት ፣ ሶስት አስር ድምሬ ከቦሌ ሩዋንዳ ፣ እርምጃ ጀምሬ ታክሲ አስቆማለሁ ፣ መጓዝ ታክቶኝ በግ’ሬ። : ብርቱ ሰው አያቴ ቆሞ ፊት ለፊቴ ጥቁር ኮፍያ ስር ፣ ሪቫን ለመድገም ለሶስተኛው ዲግሪ ፣ በሂሳብ ሲጠበብ እኔ የርሱ ፍሬ በጓንት እጎርሳለሁ ፣ እጄን ላለማጠብ። : አያቴ ያ ብርቱ ተጨንቆ ለፊቱ ታሪክ ሲያገላብጥ ፣ መጽሀፍ ሲገልጥ ፣ ኋላውን ሲመዝን ፣ መጪውን ሲለካ እንቅልፋን ሲገብር ፣ ለዚህ ፖለቲካ እኔ የርሱ ቅጣይ የረገፍኩት ዋርካ የጫቴን ከቻልኩኝ : እኔክሽ እኔካ ✌️ By Mikael aschenaki @getembate @getembate
ещё
20 0 1 30 окт, 18:24
(ወሰነ)... ጨለማ ተፍቆ  ፥ ብርሃን ቤቴ ገባ፣ ገርጣ ያለው ፊቴ ፥ ወዝ አምጥቶ ሰባ፣ ወንድ ልጅ ቆረጠ ፥ ወሰነ ሊያገባ። እንደ መስከረም ወር ፥ ከአደዩ ጋራ ፥ ምትጫወት ፈክታ፣ እንደ ወርቀ ዘቦ፥ በሸመናት ጠቢብ ፥ ለእኔ ተለክታ፤ ልክ ጀንበር መሀል ፥ እንዳለችው ጮርቃ አፍቃሪው ልቤ ውስጥ ፥ ፍቅር አንፀባርቃ ልትኖር ከጎጆዬ ፥ ከልቧ የማለች፣ አንዲት ውብ አበባ ፥ ለኔ ተሰታለች። @keysopia✍️ @getembate @getembate
ещё
34 0 2 21 окт, 19:58
❞ስናርስ የከረምን❝ ገበያ ብንገባ ፣ በአገር ዋጋ ማን ይገዛን ነበር ፣ ቀለልን እንደ ቀጋ ወለላ የጠፋን ፣ ተመጠን በደጋ ስናርስ የከረምን ፣ ለሰሃራ ስንተጋ የተነቀሰብን ዜሮ ዶላር ዜሮ ዜጋ ኢምንት ማይቆጠር ሳይኮ የተወጋ ማህተብ አለብን ፣ ከደረታችን ደረት ዋጋ ቢስ የሚል ፣ ነጭ ተረት ተረት አወይ ዘንድሮስ ፣ የ'ኛው ተወዶ እኛው ረከስን ፣ በ'ኛው ተነግዶ እረክሰናል እንደማገዶ የ'ሳት'ራት ነነ ማንን ምን ገዶ አወይ ተሽጠናል ግን ማን ይገዛናል!? By ናትናኤል_አበበ @getembate @getembate
ещё
38 0 1 20 окт, 20:08
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней