Аналитика Telegram-канала
Подписчики
62 822
Охват за 24 ч
2,5K
ER за 24 ч
4,02%
Публикаций
10 647

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
23 окт26 окт29 окт
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

22.1024.1025.1027.1029.1029.10
245
Средний охват
523
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

341
Упоминаний
88
Из них репостов
48
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 10 647 2 из 10 647
አያቴ ያ ብርቱ ! ላዲስ ትዳር መሻት  ፣ ሲቃኝ ልጃገረድ ህንጣ ሲያስገነባ ፣ ሲያደላድል መንገድ አቀቡን ቁልቁል ፣ ሲወጣና ሲወርድ ለፊቱ ሀያ ዓመት ፣ የፖም ዛፍ ሲተክል እኔ የርሱ ፍሬ ፣ የዘመን ቅምጥል አዳም በቆመበት ፣ ሶስት አስር ድምሬ ከቦሌ ሩዋንዳ ፣ እርምጃ ጀምሬ ታክሲ አስቆማለሁ ፣ መጓዝ ታክቶኝ በግ’ሬ። : ብርቱ ሰው አያቴ ቆሞ ፊት ለፊቴ ጥቁር ኮፍያ ስር ፣ ሪቫን ለመድገም ለሶስተኛው ዲግሪ ፣ በሂሳብ ሲጠበብ እኔ የርሱ ፍሬ በጓንት እጎርሳለሁ ፣ እጄን ላለማጠብ። : አያቴ ያ ብርቱ ተጨንቆ ለፊቱ ታሪክ ሲያገላብጥ ፣ መጽሀፍ ሲገልጥ ፣ ኋላውን ሲመዝን ፣ መጪውን ሲለካ እንቅልፋን ሲገብር ፣ ለዚህ ፖለቲካ እኔ የርሱ ቅጣይ የረገፍኩት ዋርካ የጫቴን ከቻልኩኝ : እኔክሽ እኔካ ✌️ By Mikael aschenaki @getem @getem @paappii
ещё
70 0 29 окт, 19:17
ችግራችሁ ቀላል መከራችሁ ዋዛ ረሀባችሁም ቀልድ ጥማችሁ ፈዛዛ የተሸከማችሁት ደንታም አይሰጠኝም በመቶ ቢባዛ አያሸንፈኝም የጠላት ሰራዊት ለአንድ ለብቻዬ ቢዘምት አይጥለኝም ለምን??? ሰማያዊ ቁጣ መኣት ‘ማይበግረኝ የዛን ውብ ልጅ ናፍቆት ችዬ ምኖር ሰው ነኝ። By meleti kiros @getem @getem @paappii
ещё
269 3 10 29 окт, 17:03
በልቤ ያለዉን- መዉደዴን ገልጬ- ልነግርሽ እልና፤ ሐረግን መሰካት -ንግግር ማሳመር - መች አዉቅበትና፤ ብችልማ ኖሮ ልክ እንደገጣሚ ቃላትን መደርደር፤ ስንኝ አዋቅሬ እገጥምልሽ ነበር ጉድ እስኪባል 'ባገር። አወይ ልቤ ሞኙ- ቀን ከሌት ሳይታክት-አንቺኑ ያስባል፤ እንደ ዳዊት መፃ'ፍ-በቀን ሰባት ጊዜ- ስምሽን ይደግማል። አይንሽን አያየሁ- ፍቅሬን ለመናገር -ድፍረትን ስላጣሁ፤ እንደዉ በዝምታ- ሁሉንም ብታዉቂዉ-  እያልኩ አስባለሁ ። በልቤ ሰሌዳ- በፍቅር የፃፍኩሽ-የመጀመሪያዬ፤ ቃላት ያጣሁልሽ-የተሸነፍኩልሽ -በህይወት ጉዞዬ። አንቺ ማለትማ......... ስርኩል የማያሻሽ - ለገፅታሽ ዉበት-  አንዳች ማዳመቂያ ፤ የአምላክ ጥበቡ - የእጆቹ ስራ -አንቺ መደነቂያ። ለጉድለቴ ሙላት-  ህይወቴ እንድትሆኚ -ለደከመዉ ጎኔ፤ እግዜርን ለመንኩት አንቺን እንዲሰጠኝ ማረፊያ ለአይኔ ። .................................................. ✍️ዔደን ታደሰ @topazionnn @getem @getem
ещё
238 3 5 27 окт, 07:57
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней