Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 745
Публикаций
515
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
14 ноя17 ноя20 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
24.1026.1030.10
22
Средний охват
31
Лучший результат
Показаны 3 публикации — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
35
Упоминаний
24
Из них репостов
5
Каналов
10
Упоминаний за 90 дней
10
Из них репостов
2
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 515 2 из 515ещё
31
0
30 окт, 07:22
ещё
17
1
26 окт, 08:21
ሦስተኛ ሳምንት ማሕሌተ ጽጌ ከነትርጉሙ 🌹
@geeZzlekulu / @geeZzlekulu2
ስምዐኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዐርየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ በአሐቲ ቃል
ትርጕም❣️
አቤቱ ጸሎቴን ስማኝ ምስጋና አቀርባለኹ፤ ጩኸቴም በፊትኽ ይድረስ ምስጋና አቀርባለኹ፤ ፊትኽን ከእኔ አትመልስ በችግሬ ጊዜ ጆሮኽን ወደ እኔ አድምጥ ምስጋና አቀርባለኹ በምጠራኽ ጊዜም ፈጥነኽ ስማኝ ምስጋና አቀርባለኹ ለዘለዓለሙ ምስጋና አቀርባለኹ።ይህ ማለት ያለ ልዑል እግዚአብሔርን እናመስግነው ማለት ነው። በአንዲት ቃል ዓለምን ኹሉ የፈጠረ አምላክ ፈጽሞ የተመሰገነ ነው
መልክዐ ሥላሴ🥇
ሰላም ለአፉክሙ ዘማዕፆሁ ሰላም፤ጽጌያቲሁ ሥላሴ ለተዋሕዶ ገዳም፤መንገለ አሐዱ አምላክ ንዋየ መጻኢ ዓለም፤ወልጡ አምልኮትየ በጸጋክሙ ፍጹም፤እምአምልኮ ጣዖት ግሉፍ አሐዱ ድርህም።
ትርጕም❣️
የአንድነት ጫካ አበባዎች ሥላሴ፤ መዝጊያው ፍቅር አንድነት ለሆነ አፋችሁ ሰላምታ ይገባል። በፍጹም ጸጋችሁ አምልኮቴን ከአንድ አላድ የጣዖት አምልኮ የሚመጣው ዓለም ገንዘብ ወደሆነ አንድ አምላክ ለውጡ።
ዚቅ🥇
ናሁ ሠናይ ወናሁ አዳም በዝ መካን መዓዛሆሙ ለቅዱሳን ከመ ጽጌ ደንጎላት ዘቈላት ወከመ ሮማን ዘውስተ ገነት ለዘቀደሳ ለሰንበት (ወለዘአክበሮ ለቂርቆስ) ኪያሁ ፍርህዎ ወሰብሕዎ ወተማህፀኑ ኀቤሁ።
ትርጕም❣️
ቆላ ውስጥ እንደሚገኝ የሱፍ አበባ በገነት ውስጥም እንዳለ ሮማን፣ የቅዱሳን መዐዛ በዚህ ቦታ እነሆ መልካምና ያማረ ነው፤ ቂርቆስን ያከበረውን እርሱን ፍሩት፤ አመስግኑትም፤ ወደ እርሱም ተማፀኑ።
ማሕሌተ ጽጌ🥇
ትመስል እምኪ ማርያም ዕለተ ሣልስተ ወራብዕተ
ዘወለደት ጽጌ ወፀሐየ ዓለም ብርህተ
ካዕበ (ወካዕበ) ትመስል ሳብዕተ ዕለተ
እስመ ፈረየት ኪያኪ ተአምረ ግዕዛን ሰንበተ
ለእለ በሰማይ ወምድር ዘኮንኪ ዕረፍተ።
ትርጕም❣️
ማርያም ! ጽጌ የተባልሽ አንቺን እና ብሩህ የሆነ የዓለም ፀሓይ ክርስቶስን የወለደች እናትሽ አራተኛዋ እና ሦስተኛዋ ቀንን ትመስላለች ። ዳግመኛም በሰማይና በምድር ዕረፍትን የሆንሽ ነጻ የወጡ የግዕዛን ተኣምር ሰንበት አንቺን አፍርታለችና ሰባተኛዋን ቀን ትመስላለች።
ዚቅ🥇
እምኵሉ ዕለት ሰንበተ አክበረ
ወእምኲሎን አንስት ማርያምሃ አፍቀረ
ከመ ትኩኖ ማኅደረ
ለመንፈስ ቅዱስ ወምስጋድ ለኵሉ ዓለም።
ትርጉም❣️
ከሁሉም ቀናት ሰንበትን አከበረ ። ከሁሉም ሴቶች ማርያምን ወደደ ። ለመንፈስ ቅዱስ ማደርያን ትሆን ዘንድ ለዓለም ሁሉ ማሰገጃ ትሆን ዘንድ ማርያምን ወደደ።
ማሕሌተ ጽጌ🥇
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተኣምር ወንጽሕ
ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ
ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ
ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።
ትርጕም❣️
ነጭ እና ቀይ የሆንሽ ጽጌ በንጽሕናና በተኣምር ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ልጅሽን ታቅፈሽ ነዪ ። ርግቤ ሆይ ከሀዘን ታረጋጊኝ ዘንድ ነዪ ። መልካም የሆንሽልኝ ሆይ ከደስተኛ መልአክ ከገብርኤል ጋራ እና እንዳንቺ ሩኅሩኅ ከሆነ ከመልአኩ ከቅዱስ ገብርኤል ጋራ ነዪ ።
ዚቅ🥇
ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ቃልኪ አዳም ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን አርአዮ ለሙሴ ግብራ ለደብተራ ወተናግሮ በዓምደ ደመና እሞሙ ይእቲ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት አርአዮ ለሙሴ ግብራ ለደብተራ ወተናገሮ በዓምደ ደመና።
ትርጕም❣️
ርግቤ ሆይ ነዪ፤መልካሚቱ ሆይ ነዪ፤ ቃልሽ ከወይን ፍሬ ይልቅ ያማረ ነው ፤ለሙሴ የደብተራ ኦሪት ሥራን አሳየው፤በዐምደ ደመና ተናገረው ፤ የሰማዕታት እናታቸው ናት፤የመላእክት እኅታቸው ናት፤ ለሙሴ የደብተራ ኦሪት ሥራን አሳየው፤ በዐምደ ደመና ተናገረው ።
ማሕሌተ ጽጌ🥇
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኀቱ
ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ
አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ
አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ
ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡።
ትርጉም❣️
የስሙና የሞቱ መታሰቢያ ባንቺ የተጻፈብሽ የሚያበራ ከሆነ ዕንቈ ባሕርይ ይልቅ የጠራ ወርቅ ክበብ ያለው የራስ ቊር የተባለ የጊዮርጊስ የመንግሥቱ የራስ ልብስ ጌጥ ሽልማት የአበባ አክሊል ማርያም ሆይ አንቺ ለእርሱ ሁሉን ታሰግጅለታለሽ (ታንበረክኪለታለሽ) እርሱ ግን ላንቺ ይሰግዳል ።
ዚቅ🥇
ሰአሊ ለነ ማርያም አክሊለ ንጹሐን ብርሃን ቅዱሳን።
ትርጉም❣️
የንጹሓን አክሊል የቅዱሳን ብርሃን ሆንሽ ማርያም ሆይ ! ለእኛ ለልጆችሽ አምላክ ይቅር ይለን ዘንድ ለምኝልን ።
ማሕሌተ ጽጌ🥇
ተአምረ ፍቅርኪ ማርያም ይገብር መንክረ
እንዘ ጻእረ ሞት ያረስዕ ወያሰተጥዕም መሪረ
በመዓዛ ጽጌኪሰ ለዘበዐውደ ስምዕ ሰክረ
ውግረተ አዕባን ይመስሎ ኀሣረ
እሳትኒ ማየ ባሕር ቆሪረ።
ትርጕም❣️
ማርያም ሆይ! የፍቅርሽ ተአምር፣ የሞት ጣርን እያስረሳ፣ መራራንም እያጣፈጠ ተአምርን ይሠራል፤ በምስክር አደባባይ በአበባሽ መዐዛ የሰከረ ሰው በድንጋዮች መወገር እንደ ገለባ ይመስለዋል(እንገለባ ይቀለዋል)፤ እሳቱም ቀዛቃዛ የባሕር ውሃ ይመስለዋል።
ዚቅ🥇
ሐሙ ርኅቡ ጸምዑ ወተመንደቡ
ዘኢይደልዎ ለዓለም ረከቡ
ቦ እለ በእሳት ወቦ እለ በኵናት
ቦ እለ በውግረተ ዕብን ወቦ እለ በመጥባሕት
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አስበ ፃማሆሙ ነሥኡ ሰማዕት
ትርጕም❣️
ታመሙ፤ ተራቡ፤ ተጠሙ፤ ተቸገሩም፤ ለዓለም የማይገባውን አገኙ፤ በእሳት የሞቱ አሉ፤ በድንጋይ በመወገር የሞቱም አሉ፤ በሰይፍ የሞቱ አሉ፤ ምስጋና ይግባውና ሰማዕት የድካማቸውን ዋጋ አገኙ።
ሰቆቃወ ድንግል🥇
እስከ ማእዜኑ እግዝእትየ ማርያም ውስተ ምድረ ነኪር ትሔልዊ
ሀገረኪ ናሁ ገሊላ እትዊ
ለወልድኪ ሕፃን ዘስሙ ናዝራዊ
ለክብረ ቅዱሳን በከመይቤ ዖዝያን ዜናዊ
እምግብጽ ይጼውዖ አቡሁ ራማዊ።
ትርጕም❣️
እመቤቴ ማርያም ሆይ ! እስከ መቼ ድረስ በባዕድ ሀገር ትኖርያለሽ ። አሁን ወደ ሀገርሽ ገሊላ ግቢ ። ትንቢት ተናጋሪው ዖዝያን ሰማያዊ አባቱ ስሙ ናዝራዊ የሆነ ሕፃን ልጅሽን ለቅዱሳን ክብር ከግብፅ ይጠራዋል እንዳለ አሁን ወደ ሀገርሽ ገሊላ ግቢ ።
ዚቅ🥇
ትንቢተ ኢሳይያስ ዘተብህለ እምግብፅ ጸዋዕክዎ ለወልድየ ለክብረ ቅዱሳን ጸዋዕክዎ።
ትርጉም❣️
በኢሳይያስ ትንቢት እንደተባለው ለቅዱሳን ክብር ልጄን ከግብፅ ጠራሁት።
መዝሙር🥇
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወመኑ መሓሪ ዘከማከ ወመኑ መሓሪ ዘከማከ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ ወመኑ መሓሪ ዘከማከ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ ወመኑ መሓሪ ዘከማከ ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ ወመኑ መሓሪ ዘከማከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ ወሥነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ ወመኑ መሓሪ ዘከማከ ወከመ ወሬዛ ኀይል መላትሒሁ ጉርዔሁ መዓርዒር አምሳሉ ዘወይጠል ወመኑ መሓሪ ዘከማከ ሰማይ ወምድረ ዘአንተ ፈጠርከ ፀሓየ ወወርኀ ዘአስተዋደድከ ወመኑ መሓሪ ዘከማከ በከዋክብት ሰማየ ዘከለልከ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ ወመኑ መሓሪ ዘከማከ ቀደሳ ወአክበራ አዕበያ ለሰንበት ወአልዓላ እምኵሉ ዕለት ወመኑ መሓሪ ዘከማከ ወኵሉ ይሴፎ ኪያከ
ትርጕም❣️
እንዳንተ ያለ ይቅር ባይ ማነው? ከኖኅ ጋር ኪዳንን ያጸናህ፤ ለያዕቆብ ልጆች መናን ያወረድክ፤ በአበቦች ምድርን አስጌጥህ፤ የጫካዎችን ውበትም ከቅዱሳንህ ጋራ፤ ጉንጮቹ እንደ ዋልያ ጠቦት፤ ድምጹም እንደ ፌቆ ደስ የሚያሰኝ፤ ፀሐይና ጨረቃን የፈጠርህ፤ ሰማይንም በከዋክብት ያስጌጥህ አንተ፤ ሰንበትን ከዕለታት ሁሉ መረጣት አከበራት ከፍ ከፍ አደረጋት፤ እንዳንተ ያለ ይቅር ባይ ማነው? ሁሉም አንተን ተስፋ ያደርጋል።
👇👇👇👇👇
👉 @geeZzlekulu 👈
👉 @geeZzlekulu2 👈
👆👆👆👆👆
⬇️ Join & share 🤝
@geeZzlekulu
@geeZzlekulu2
ещё
18
1
24 окт, 09:49
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней