Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
551
Публикаций
86

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
23 ноя26 ноя29 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

05.1106.1108.1113.1117.1119.11
3
Средний охват
7
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

219
Упоминаний
200
Из них репостов
66
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 86 2 из 86
🔥 አንድ ወጣት ባልና ሚስት አዲስ ወደ ተከራዩት ቤት ተዛወሩ። በአንዱ ማለዳ ቁርስ እየተመገቡ ሳለ፣ ሚስትየው በመስኮት በኩል ተመልክታ ጎረቤቷ ያጠበችውን ልብስ ለማድረቅ ስትሰጣ አየች። 👉 ​በንቀት ፈገግ ብላ ለባሏ እንዲህ አለች፦ «የጎረቤታችንን ልብስ ተመልከት! ጭራሽ ንጹሕ አይደለም። አጠባ አታውቅም ማለት ነው፤ ወይ የተሻለ ሳሙና ያስፈልጋታል ወይም ደግሞ አጠባ የሚያስተምራት ሰው!» ❗️ ​ባልየው ምንም ሳይናገር ዝምታን መረጠ። ጎረቤቷ ልብስ ባሰጣች ቁጥር ይህ ሁኔታ ተደጋገመ፤ ሚስትየውም የጎረቤቷን ሥራ ማዋረድና መተቸት አልሰለቻትም። 📅 ​ከአንድ ወር ገደማ በኋላ፣ ሚስትየው ማለዳ ተነሥታ በመስኮት ስትመለከት ተደመመች። ለባሏም በመገረም፦ «ተመልከት! በመጨረሻ ጎረቤታችን አጠባ ተማረች! ልብሷ ዛሬ እንዴት ንጹሕና አምሮ እንደበራ ተመልከት!» አለችው። ​ባልየው ፈገግ ብሎ በረጋ መንፈስ እንዲህ አላት፦ ✅ «የኔ ውድ፤ እውነታውማ ዛሬ ማለዳ ቀድሜ ተነሥቼ የምንመለከትበትን የመስኮታችንን መስታወት አጸዳሁት እንጂ የሷ ልብስ ቀድሞም ንጹሕ ነበር!» ⚖​«ሰዎችን የምንመዝንበት የእኛ አመለካከትና ልብ የቆሸሸ ከሆነ፣ የሰዎች በጎ ሥራ ሁሉ ለእኛ የጎደፈ ሆኖ ይታየናል።» ➡️𝐅𝐔𝐑𝐐𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄 ™
ещё
2 0 5 19 ноя, 20:59
Фото
📢 የምክር ሥርዓት 🖊 ታላቁ ኢማሙ ሻፊዒይ (ረሒመሁልላህ) እንዲህ ይላሉ፦ ✅ «ወንድሙን በሚስጥር የመከረ ሰው — በእውነት መክሮታል፤ አምሮበታልም። ❗ በሰው ፊት በግልጽ የመከረ ሰው ግን — አዋርዶታል፤ ስሙንም አጥፍቶታል።» 📚 (ሒልየቱል አውሊያእ: 9/140) ➡️𝐅𝐔𝐑𝐐𝐀𝐍 𝐓𝐔𝐁𝐄 ™
ещё
6 0 5 17 ноя, 19:36
🚨በብዙዎቻችሁ ፍላጎት መሰረት በጣም ቀላል የሆነ ውድድር ይዘን ቀርበናል! 📌 እንዴት ይካሄዳል? 1️⃣ ለውድድሩ ተመዝገቡ። 2️⃣ የሚሰጣችሁን የውድድር ፖስት ለጓደኞቻችሁ፣ ለቤተሰቦቻችሁና ወደ ተለያዩ ግሩፖች አጋሩ። 3️⃣ ብዙ ሰዎች ፖስታችሁን VIEW 👀 እንዲያደርጉ ጋብዙ! 🏆 ከፍተኛ VIEW ያገኘ ተወዳዳሪ አሸናፊ ይሆናል! 📅 የውድድሩ ቆይታ፦ 10 ቀናት ብቻ 🥳 መሳተፍ ይፈልጋሉ? ከታች ባለው Username ሙሉ ስማችሁን በመላክ ተመዝገቡ! 🗣 @Furqan_Academyy ✅ 🗣 @Furqan_Academyy ✅
ещё
2 0 5 13 ноя, 19:06
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней