Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 962
Охват за 24 ч
359
ER за 24 ч
12,12%
Публикаций
2 008

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
14 ноя17 ноя20 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

08.1109.1110.1114.1114.1115.11
48
Средний охват
109
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

37
Упоминаний
34
Из них репостов
4
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 2 008 2 из 2 008
.                           ༺ ⟪ ሊነጋ ሲል ⟫ ༻                               ✧༝ #ክፍል_37 ༝✧                           ... የለበሰው ሸሚዝ ደም በደም ሆኗል ሳየው ደነገጥኩኝ ምን ሆነህ ነው ምን ሆነህ ነው አልኩት እየተርበተበትኩ ምንም አልሆንኩም ነስሮኝ ነው አይታይሽም እንዴ አለኝ ። አረ ልዑሌ ተቀመጥ ምንድነው የሆንከው በፈጣሪ ንገረኝ አልኩት ምንም እንደምታይው ባፌም ባፍጫዬም ደም እየፈሰሰ ነው በቃ ልሞት ነው እስካሁን መቆየቴ ሁላ ታምር ነው ይገርምሻል አለኝ። ምን ማለትህ ነው ልዑል ንገረኝ ላብድ ነው ቆይ እኔን ተወኝ ሆዴ ውስጥ ያለው ልጅ ሰላም እንዲሆን ከፈለክ ምን ለማለት እየሞከርክ እንዳለህ አስረዳኝ ። አይዞሽ እስከነገ ጠዋት መቆዬቴ አይቀርም ጠዋት በተረጋጋ መንፈስ አወራሻላሁ ብሎ ተነስቶ ጥሎኝ ገባ ። ከነ ደሙ በደረቱ ድፍት ብሎ ተኛ ተነስቼ ሶፍት አምጥቼ ሰጠሁት ቢያንስ አፍንጫህ ላይ አድርገው አልኩት ። ሳሎን ቁጭ ብዬ ማልቀስ ጀመርኩ የማደርገው የማወራው ግራ ገባኝ እጄ እየተንቀጠቀጠ ነበር ምን እየተፈጠረ እንዳለ ሰማይ ምድሩ ዞረብኝ ለደቂቃ ልዑሌን በዚህ መልኩ አየዋለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ከመደንገጤ የተነሳ አስሬ እየተነሳሁ ትንፋሹን ቼክ እያደረኩኩ እቀመጣለሁ ። አንዳንዴ ጭንቅላታችሁ በጣም ቢዚ ሆኖ በጣም ብዙ ሀሳብ ሲደራረብባችሁ ምን ማሰብ እንዳለባችሁ ግራ ገብቷችሁ ድንዝዝ ብላችሁ አታቁም እኔ እንደዛ ነው የሆነኩት።። ሌሊቱን እንደ እብድ ሲያደርገኝ የሆነ ሰአት የማየው ነገር ሁላ ጭልም እያለብኝ መጣ ህመሙ ይሄ ነው የምለው አደለም ከእስከዛሬው በተለየ እያመመኝ ነበር እረፍት ካላደርኩ እራሴን ካልጠበኩ ልጄን ላጣው እንደምችል ስለገባኝ ተነስቼ ገብቼ ተኛሁ ፊቴን ወደ ልዑሌ አዙሬ ነበር የተኛሁት ግን አቅለሸለሸኝ ደሙን ማየት አልቻልኩም ነበር ድጋሜ ፊቴን አዙሬ ተኛሁ። ሳላስበው እንቅልፍ ወስዶኝ ነበር ጠዋት ስነቃ ልዑሌ ተነስቶ ሻወር ወሳስዶ ልብስ ቀያይሯል እኔ እንደተነሳሁ አይኔን ለማየት ሁላ እያፈረ ነበር ይቅርታ ሰላም ማታ ማይሆን ነገር ተናግሬሻለሁ እንዴ አለ ። ቁርስ በላህ አልኩት አይ በቃ እንብላ ከዛ እናወራለን ብዬው ቁርሳችንን በላን ። እንደጨረስን በቃ ልዑሌ እኔና አንተ ሰፋ ያለ ሰአት ስለሚያስፈልገን እዚህ እንሁን አልኩት ወይም ወደ ውስጥ እንግባ ባባ ከመሲጋ ይሆናል አልኩት እሺ አለኝ። ስራ ሚረፍድብህ ከሆነ ግን አሳውቃቸው ዛሬ እንደማትገባ እኔንም ሀኪም ቤት መውሰድ አለብህ በዛ ላይ አሁን ብዙ እናወራለን ዛሬ ጊዜህን ለኔ ስጠኝ አልኩት። እሺ ሰላም ስልክ ደውዬ መጣሁ ብሎኝ ወጣ ብዙም ሳይቆይ ተመለሰ  ። በመጀመሪያ በግልፅ እንደባልና ሚስት ሁሉንም እንደምናወራ ማልልኝ አልኩት ማለልኝ። በመጀመሪያ ትናት ምን ሆነህ ነው እንደዛ የሰከርከው አልኩት ?? ይቅርታ ሰላም እንደዛ ማድረግ አልነበረብኝም ግን ካንቺጋ ከወጣሁበት ሰአት ጀምሮ ስጠጣ ነበር በዛ ላይ በባዶ ሆዴ ስለነበር የጠጣሁት ለዛ ነው እንደዛ ደም በደም የሆንኩት ማታ ይቅርታ አለኝ :: ችግር የለውም አሁን ከመጀመሪያው ጀምርና እኔ ማወቅ ያለብኝን እያንዳንዱን ነገር ንገረኝ አላቋርጥህም ከመጀመሪያው ጀምርና አሁን እስካለንበት ድረስ በቃ በግልፅ ምንም መደባበቅ ሳይኖረው ንገረኝ ። ጀምር እየሰማሁህ ነው አልኩት..... 🔮ይቀጥላል...🔮 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ like ✍️Gosaye 📌ማጋራት አይዘንጋ
ещё
74 0 6 15 ноя, 18:45
Фото
የአዲስ አበባ ልጅ መሆንና ከተጣሉ ባል እና ሚስት መሃል መሆን አንድ ነው፤ የሚጎዳው ልጁ ነው! 😐
ещё
51 1 2 14 ноя, 08:40
Фото
<< ሰው በፍቅር ነው የሚቆስለው ፣ የሚያቆስለውም የወደደው ነው ። የሚያዝንለት የማያውቀው ሰው ነው ፣ የሚድነው ብቻውን ነው ።>>
ещё
16 0 1 14 ноя, 00:44
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней