Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «Flat Earth መሬት ዝርግ ነች❔»

Flat Earth መሬት ዝርግ ነች❔
146
0
4
1
0
Flat Earth A-Z
🔭..."አሠርገዋ ለምድር በሥነ ጽጌያት ወሰማይኒ በከዋክብት ብሩህ"😍

ማንኛውም ጥያቄ ከመጠየቅዎ በፍት ይህን መጽሐፍ ያንብቡ 👉telemetr.me/flataz/3

Read this 👉 telemetr.me/flataz/71 b4 asking any question ‼️

Contact us 👇👇👇👇
🤴 @Mindsetresetbot ✉️
Подписчики
Всего
627
Сегодня
+1
Просмотров на пост
Всего
96
ER
Общий
15.39%
Суточный
7.02%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 146 постов
Смотреть все посты
Пост от 27.10.2026 11:36
2
0
0
ወንድምህ ሲወድቅ ስትመለከት አትፍረድበት፤ይልቁንም
'እኔም ነገ ልወድቅ እችላለሁ'
ብለህ አስብ። ሁላችንም በአንድ መርከብ ላይ የምንጓዝ መንገደኞች ነን፤ አንዱ ሲደክም ሌላው ካልደገፈው መርከቧ ትሰምጣለች።"

ቅዱስ ሙሌ ጸሊም

@Orthodox_mazmur8
Пост от 25.10.2026 13:43
3
0
0
አሁን online ላላችሁ ብቻ ‼️
🔐🔐Telegram እንዴት hack ማድረግ እንደሚቻል በነፃ እያስተማርን ነው 🔐🔐
🛃ቶሎ ብላችሁ ተመዝገቡ 🔥🔥 ስልጠናውን ለመጀመር 1 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው ❗️❗️

𝐀𝐝𝐝 𝐮𝐫 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥👉 @Ortho_15
Пост от 25.10.2026 08:39
2
0
0
​"ብዙ ወጣቶች ስለ ነገው ሕይወታቸው፣ ስለ ሥራቸውና ስለ ወደፊቱ ዘመናቸው በመጨነቅ የዛሬውን ሰላማቸውን ያጣሉ። ነገር ግን ‘ስለ ነገ አትጨነቁ፤ ለነገዋ ቀን እርስዋ ትጨነቃለች’ ተብሎ እንደተጻፈ፣ የነገው ቀን ባለቤት እግዚአብሔር ነው። ያንተ ድርሻና ኃላፊነት ዛሬ በእጅህ ያለውን ሥራ በቅንነትና በትጋት መሥራት ነው። ነገን ለአምላክህ አደራ ሰጥተህ፣ የዛሬውን ኃላፊነትህ በጥበብ ተወጣ።"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ "

​🔹 ለተጨማሪ የአባቶች ምክር ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 @Ortho_28
Пост от 23.10.2026 09:34
2
0
0
📢 🆆︎🅰︎🆅︎🅴︎ ሰአት ♻️

🅲︎🅷︎🅰︎🅽︎🅽︎🅴︎🅻︎ ያላቹ ከ500+ 🆂︎🆄︎🅱︎ ጀምሮ

ነፃ ስለሆነ ሳይሞላ 😌

እስከ 20🅺︎ ድረስ ያላቹ ከዚም በላይ ካለ ይምጣ 🙂

DM @Ortho_15
Пост от 23.10.2026 07:57
6
0
0
" ማታ ማታ ኪኒን ሳንወስድ መተኛት ከቻልን ወፎች፣ አበቦች፣ ተራራና ባህር ካነቃቁን ተንበርክከን ፈጣሪን እናመስግን "

እንደምን አደራችሁ 🙏
Пост от 22.10.2026 11:07
7
0
0
ከሰው የማይገኘውን ከእግዚአብሔር ብቻ የሚገኘውን ውጣዊ ሰላም እግዚአብሔር ለሁላችን ይስጠን!

ብፁዕ  አቡነ ኤርሚያስ(ዶ/ር)
Пост от 19.10.2026 10:01
8
0
0
ጌታዬ ሆይ

"ተፈጸመ" ስትል ራስህን አዘነበልክ፤ እኔን ቀና ለማድረግ።

ያለ በደልህ ተሰቀልክ፤ እኔን ከሞት እስራት ለመፍታት። እኔ በኃጢአት በደለልኩ፣ አንተ ግን በችንካር ተከፈልክ። እኔ ጥፋት አጠራቀምኩ፣ አንተ ግን ደምህን አፈሰስክ።
አምላኬ ሆይ! ያ "ተፈጸመ" ያልከው ቃል ዛሬ የልቤን ክፋት ይፈጽመው።

የኔን ኃጢአት በመስቀልህ ላይ ቅበረው። አንተ ለእኔ ሙተህ እኔ ግን ለአለም መሞት አቅቶኛልና፣ ዛሬ በዚህች ሰዓት ነፍሴን ካንተ ጋር ስቀላት።
ከመስቀልህ ስር በንስሐ ወድቄያለሁ፤ አትለፈኝ። በደሙ ዋጋ የገዛኸኝ ወዳጅህ ነኝና፣ በመንግሥትህ አስበኝ።

አሜን።
Смотреть все посты