Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 219
Охват за 24 ч
124
ER за 24 ч
10,17%
Публикаций
1 821
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
13 ноя16 ноя19 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
18.1118.1119.1119.1119.1119.11
19
Средний охват
51
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
29
Упоминаний
12
Из них репостов
9
Каналов
160
Упоминаний за 90 дней
103
Из них репостов
12
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 1 821 2 из 1 821
🎙 ውድ ወንድም እህቶች፣ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መጥተናል!
በዚህ እሁድ ኢንሻ አላህ፣ የ live ፕሮግራም እንጀምራለን።
🗓 ማታ 3 ሰዓት
📍 በዋናው የቴሌግራም ቻናላችን
ሁለት ርዕሶች፣ ሁለት ተናጋሪዎች፦
1️⃣ ወንድማችን ሁሴን፦ ስለ ሙስሊም ተማሪ ህይወት ለተማሪዎች ምክር ይለግሳል።
2️⃣ ወንድማችን ኢምራን፦ ስለ ዳዕዋ ያወያየናል።
ሁለቱም ወንድሞች የ 2017ዓ.ል የ5 ኪሎ graduates ናቸው።
ከእውቀት ጋር፣ ከወንድማማችነት ጋር፣ ከመነቃቃት ጋር። በየሁለት ሳምንቱ እሁድ ማታ።
ለጓደኞቻችሁ አጋሩ! እሁድ ማታ 3 ሰዓት እንገናኝ።
ባረከላሁ ፊኩም
ещё
51
2
6 19 ноя, 09:09
🍂 አስባበል ኑዙል | ሱረቱ ዩሱፍ (12:90)
🎓 ውጤትህ ከጠበቅከው በታች ሲሆን፣ ጓደኞችህ ወደ ፊት ሲሄዱ አንተ የቆምክ ሲመስልህ፣ ስራህ ሳይሳካ ሲቀር ወይም የምረቃ ቀንህ ሲዘገይ... ራስህን እንደ ተሸናፊ አትቁጠር!
የዩሱፍ (ዐ.ሰ) ታሪክን አስታውስ። ጉድጓድ፣ ባርነትና እስር ቤት አልፎ ወደ ክብር ደረሰ። እርሱም ስኬቱን ሲገልጽ፦
قَدْ مَنَّ اللَّهُ عَلَيْنَا
"አላህ በእኛ ላይ ውለታ ዋለልን!" (ዩሱፍ 12:90)
ከዚያም የስኬትን ሚስጥር እንዲህ ገለጸ፦
إِنَّهُ مَن يَتَّقِ وَيَصْبِرْ فَإِنَّ اللَّهَ لَا يُضِيعُ أَجْرَ الْمُحْسِنِينَ
"አላህን የሚፈራና የሚታገስ ሰው አላህ የበጎ አድራጊዎችን ዋጋ አያጠፋም።"
ውድ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ፣ የአንተም ጉዞ እንዲሁ ነው። የተሳሳተ ውጤት የህይወትህ መጨረሻ አይደለም፤ የዘገየ ስኬትም ተረሳህ ማለት አይደለም። በትጋት ስራ፣ ከሐራም ተጠበቅ፣ ሰብር አድርግና በአላህ ተመካ።
አስታውስ፦ የሰዎች ሰዓት ከአንተ ሊቀድም ይችላል፤ የአላህ ጥበብ ግን ፈጽሞ አይሳሳትም። 🤍
አላህ በዒልማችን በረከትን፣ በጥረታችን ስኬትንና በመጨረሻም ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀን። አሚን! 🤲
ещё
18
0
1 19 ноя, 07:46
📖 የዕለቱ ሐዲስ
عَنْ أَبِي ذَرٍّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ:
«تَبَسُّمُكَ فِي وَجْهِ أَخِيكَ لَكَ صَدَقَةٌ، وَأَمْرُكَ بِالْمَعْرُوفِ وَنَهْيُكَ عَنِ الْمُنْكَرِ صَدَقَةٌ، وَإِرْشَادُكَ الرَّجُلَ فِي أَرْضِ الضَّلَالِ لَكَ صَدَقَةٌ، وَبَصَرُكَ لِلرَّجُلِ الرَّدِيءِ الْبَصَرِ لَكَ صَدَقَةٌ، وَإِمَاطَتُكَ الْحَجَرَ وَالشَّوْكَةَ وَالْعَظْمَ عَنِ الطَّرِيقِ لَكَ صَدَقَةٌ، وَإِفْرَاغُكَ مِنْ دَلْوِكَ فِي دَلْوِ أَخِيكَ لَكَ صَدَقَةٌ»
አቡ ዘር (አላህ ይውደዳቸው) እንዲህ ብለዋል፦ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦
«በወንድምህ ፊት ፈገግ ማለትህ ላንተ ምጽዋት ነው፤ በበጎ ነገር ማዘዝህና ከክፉ ነገር መከልከልህ ምጽዋት ነው፤ መንገድ በጠፋበት ምድር ለሰው መንገድ መምራትህ ምጽዋት ነው፤ ደካማ እይታ ላለው ሰው ዓይን መሆንህ ምጽዋት ነው፤ ድንጋይን፣ እሾህንና አጥንትን ከመንገድ ማስወገድህ ምጽዋት ነው፤ ከባልዲህ ውሃ ወደ ወንድምህ ባልዲ ማፍሰስህ ምጽዋት ነው።»
📚 ምንጭ፦ ጀሚዕ አት-ቲርሚዚ፣ ቁጥር 1956
#የዕለቱሐዲስ
ещё
11
0
1 19 ноя, 07:25
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней