Аналитика Telegram-канала
Подписчики
909
Охват за 24 ч
137
ER за 24 ч
15,07%
Публикаций
1 450

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
9 ноя11 ноя14 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

02.1102.1107.1108.1111.1112.11
27
Средний охват
69
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

26
Упоминаний
21
Из них репостов
4
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 1 450 2 из 1 450
Фото
📢ማስታወቂያ ለቀደምት ነባር እና አዳዲስ አባላት በሙሉ #ሰላመ_እግዚአብሔር_ከሁላችን_ጋር_ይሁን እያልን ውድ የፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤታች አባላት በሙሉ። ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤታችን ባፈራቻቸው ልጆች ትምህርት እና ሙያቸውን በመጠቀም ለሰንበት ትምህርት ቤት የመረጃ የአደረጃጀት እንዲሁም አስተዳደር ስርአት ዘመኑን በዋጀ መልኩ የሰንበት ትምህርት ቤቷን ለማሳደግ ደረጃውን የጠበቀ የሰ/ት/የመረጃ አደረጃጀት #Sunday_School_Management_System ሰርተውልን አስረክበውናል ስለሆነም 👉ይህንን https://finote-tsidk-sunday-school.vercel.app/ ሊንክ በመጠቀም አባሎቻችን በሙሉ ከዚህ በፊት በሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተመዘገባችሁም ሆነ ምንም አይነት ምዝገባም ያልፈጽማችሁ አባሎቻችን ሊንኩን በመጠቀም እራሳችሁን ትመዘግቡ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። በተጨማሪም ይህንን የቴሌግራም ቦት @DebreTsigeBot በመጠቀም ምዝገባውንእንዲሁም ማንኛውንም ጥያቄ ማቅረብ ይችላሉ። 👉ለበለጠ መረጃ:-☎ 0981-95-49-46ይድውሉ
ещё
10 1 12 ноя, 23:10
🌿ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ 🌿 የቅድስት አርሴማ ወርሀዊ ጉባኤ          🌟 ህዳር - 6 🌟 ዕለተ እሁድ ጠዋት እና በሰርክ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ ✝ ፋንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን  ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት ✝️ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✨የቴሌግራም_ገፃችን✨✨ https://t.me/finote_Tsidiki_0613 ✨✨✨ዩቱዩብ_ገፃችን✨✨✨ https://youtube.com/@finotetsedik?si=FCoK01H7D_8JiS4s ✨✨የፌስቡክ_ገፃችን✨✨ https://www.facebook.com/profile.php?id=100082976035006 ✨✨የቲክቶክ_ገፃችን https://vm.tiktok.com/ZM6x1Ea4D/ ✨✨የኢሜል_አድራሻችን✨✨ www.finotetsidiki13@gmail.com   ✨✨መልእክት_ለመላክ ✨✨              @finote_Tsidiki ✨✨ ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት✨✨
ещё
13 0 1 11 ноя, 17:22
Фото
👉"ለተቀደሰ ትውልድ ማፍሪያ ይረዳን ዘንድ ሰንበት ትምህርት ቤታችን  አጠናክሩልን!" 👉#የድጋፍ ጥሪ⛪ለአቃቂ ፋንታ ደብረ ጽጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት 👉"ስጡ ይሰጣችሁማል በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና..." (ሉቃስ ፮፥፴፰) 👉የሰንበት ትምህርት ቤታችን ሕፃናትንና ወጣቶችን በአስተማማኝ መንፈሳዊ ዕውቀትና በጠነከረ የቤተ ክርስቲያን ስነ-ምግባር አንጾ ለማቆም እያደረግን ላለው ጥረት፣ የእርስዎን ትብብር እና ድጋፍ የናፈቀው ትውልድ ድምፅ ነው። በፈቃደኝነት በሚያደርጉት እያንዳንዱ ድጋፍ የብዙዎችን የወደፊት ሕይወት ይቀረጽበታል! በሚችሉት ይርዱን ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። የሚያስፈልጉን ግብዓቶች:- 👉⛪🙏በአገልግሎት እንድንበረታ በጸሎት፣በእውቀት፣በሙያ፣እና በጉልበትዎ ይደግፏን 👉💰💵 አቅምዎ በፈቀደ በገንዘብ 👉🏗እየተገነባ ላለው ቢሮዎች እንዲሁም በግዜአዊነት እየተጠቀምንበት ላለው አዳራሽ ለውስጥ እድሳት የሚሆኑ ሲሚንቶ፣አሸዋ፣ጠጠር፣ብረት፣ብሎኬት 👉📚አዲስም ሆነ የተገለገሉባቸው መንፈሳዊ መጽሀፍት 👉📖የትምህር መረጃ ልዩልዩ ቁሳቁሶች 👉💻ኮምፒውተሮች እና ፕሪንተር 👉📷📹📢የየድምጽ እና የፎቶ ቪዲዮ ግብዓቶች🎤      ሰንበት ትምህርት ቤታችንን ለማገዝ:- አሃዱ ባንክ:- ፍኖተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት(Finot Tisdk Sunday School) 0004353211701አሃዱ ባንክ ለበለጠ መረጃ 👉☎0981954946
ещё
16 0 8 ноя, 16:14
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней