Пожалуйста, ждите...
Для завершения операции перейдите в бота авторизации Telemetr.me.
Авторизоваться через Телеграм
Ожидание завершения операции.
Если бот авторизации Telemetr.me в Телеграм не открылся автоматически, пожалуйста, перейдите в Телеграм самостоятельно.
Пожалуйста, ждите...
Для завершения операции перейдите в бота авторизации Telemetr.me в MAX.
Авторизоваться через MAX
Ожидание завершения операции.
Если бот авторизации Telemetr.me в MAX не открылся автоматически, пожалуйста, перейдите в MAX самостоятельно.
Пожалуйста, ждите...
Проверьте почту
Мы отправили цифровой код подтверждения
на почту
Обязательно проверьте папку Спам
Введите код сюда
Пожалуйста, ждите...
Отлично, а теперь придумайте пароль
Продолжить
Вход в Telemetr
Если аккаунта ещё нет — он создастся автоматически
в РФ
вне РФ
Войти через MAX
Войти через Яндекс ID
❗️
Для пользователей из России вход через зарубежные сервисы недоступен по требованиям российского законодательства.
Войти через Telegram
ℹ️
Вход через Telegram доступен только для пользователей за пределами Российской Федерации.
Другие способы
Войти по почте
Войти через ВК
Войти через eLama
← Другие способы
Продолжить
С возвращением
Войти
Забыли пароль?
Задать пароль
Продолжить
Нажимая кнопку входа, вы заключаете договор на условиях
Пользовательского соглашения
ООО «Телеметр» и подтверждаете, что ознакомились с
Политикой обработки персональных данных
.
Войти
Тарифы
Аналитика
Каталог каналов
Поиск постов
Мои подборки
Мониторинг
Детальная статистика
Анализ аудитории
Каталог TGAds
Биржа
бета
О бирже
Помощь
Инструкция Telemetr
Документация к API
MCP для ИИ-ассистента
Бот аналитики
Чат Telemetr
Партнёры
Защита от накрутки
Создать своего бота
Продать/Купить канал
Не попадитесь на накрученные каналы!
Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков
Проверить канал на накрутку
Телеграм канал «ፍኖተ ብርሃን ዘ ቅድስት አርሴማ»
ፍኖተ ብርሃን ዘ ቅድስት አርሴማ
4.1K
0
1
1
292
ይህ በግራር ደ/አባይ ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ ፍኖተ ብርሀን ሰንበት ት/ቤት የተዘጋጀ :-
ለምዕመናን : ትምህርትን , ዝማሬዎችን , ኪናዊ ዝግጅቶችን, የቤተ ክርስቲያንን ወቅታዊ ዜናዎችንና በአላትን(ንግስ, ልዮ ልዮ የሰርክ ጉባኤያት ..ወዘተ) በምን መልኩ እንደተከበሩ ለምዕመናን ተዘጋጅቶ የሚተላለፍበት ገፅ ነው።
Полная статистика канала
Подписчики
Всего
593
Сегодня
-2
Просмотров на пост
Всего
29
ER
Общий
4.88%
Суточный
3.71%
Динамика публикаций
Telemetr
- сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 4 135 постов
Смотреть все посты
Пост от 26.10.2026 15:30
8
0
0
🌿🌿🌿🌿 የዕለቱን ወንጌል እናንብብ! 🌿🌿🌿🌿
ዕለተ ሰኑይ! ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም
የማቴዎስ ወንጌል ም 5 ቁ 1 - 16
——————————————————————————
¹ ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ፤ በተቀመጠም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀረቡ፤
² አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፦
³ በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።
⁴ የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፥ መፅናናትን ያገኛሉና።
⁵ የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና።
⁶ ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና።
⁷ የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።
⁸ ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።
⁹ የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።
¹⁰ ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና።
¹¹ ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ።
¹² ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።
¹³ እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።
¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
¹⁵ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል።
Пост от 25.10.2026 21:46
4
0
0
Пост от 25.10.2026 21:46
4
0
0
🌹 "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። 🌹
🌹 #ጥቅምት ፲፮ (16) ቀን።
🌹 እንኳን #ለእስክድርያ_አርባ_ዘጠነኛ ሊቀ ጳጳስ #ለአባ_ያቃቱ ለዕረፍት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ #ከቅዱሳን_መቊሮፍዮን_ከእብሎ፣ #ከባሕታዊ_ኢሳይያስ_ረድእ_ከጴጥሮስ፣ #ከፋሩ_ከድርቄ_አገር_ከሆኑ_ከአርባ_አምስት ጻድቃን፣ #ከቃርቡ_ከአናልዩ_ከአባ_ጳውሊ ከመስተጋድል #ማርቆስ ከዕረፍታቸው መታሰቢያ እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና በረከትን ያሳትፈን።
✝ ✝ ✝
🌹 #የእስክንድርያ_አርባ_ዘጠነኛ_ሊቀ_ጳጳሳት #አባ_ያቃቱ፦ ከርሱ በፊት የነበረ አባ ብንያሚን በዐረፈ ጊዜ ይህን አባት መርጠው በእስክንድርያ አገር ላይ ሊቀ ጵጵስና ሾሙት በዘመኑም ብዙ ችግር ደርሶበታል ስሙ ቴዎዶስዮስ የሚባል አንድ መለካዊ ሰው ነበረ እርሱም ወደ ደማስቆ ንጉሥ ወደ ዘይድ ሒዶ ብዙ እጅ መንሻ ሰጥቶ ለእስክንድርያ አገረ ገዥ ሁኖ ተሾመ።
🌹 ይህንንም አባት አባ ያቃቱን ሊአስጨንቀው ጀመረ በየዓመቱ ግብር ሰባት ሺህ የወርቅ ዲናር ከእርሱ እስከተቀበለ ድረስ እግዚአብሔርም እስከ አጠፋው ድረስ ይህን አባት እንዲህ አሠቃየው። በዘመኑም የብዙዎች ቅዱሳን አባቶች አባት የሆነ የአባ መቃርስ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃዋ ተፈጸመ።
🌹 በአንዲት ሌሊትም ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክ ለዚህ አባት ተገለጸለት ፍዩም በሚባል አገር በአባ መቃርስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚያገለግል ዮሐንስ የሚባል ጻድቅ ሰው መነኰስ እንዳለ ነገረው። ሕዝብን በማስተማርና በመምከርም ይረዳው ዘንድ መልእክተኞችን ልኮ እንዲአስመጣውም አዘዘው ሁለተኛም ከእርሱ በኋላ ሊቀ ጳጳሳት እንደሚሆን ገለጠለት።
🌹 በዚያንም ጊዜ መልእክተኞችን ልኮ ወደርሱ አስመጣው ሥራውንም ሁሉ አስረከበው ይህንንም አባት ከብዙ ድካም የሚያሳርፈው ሆነ በሹመቱ ወንበር ዐሥራ ዘጠኝ ዓመት ኑሮ ከዚህም በኋላ ጥቅምት 16 ቀን በሰላም ዐረፈ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በአባ ያቃቲ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ምንጭ፦ የጥቅምት 16 ስንክሳር።
✝ ✝ ✝
🌹 "#ሰላም_ለክሙ_መቊሮፍዮን ወእብሎ ብፁዓዊ። #ወጴጥሮስ_ረድኡ_ለኢሳይያስ_ባሕታዊ። ደናግል ዕደው እምነ ፍትወት ምድራዊ። ሀቡኒ እምቅብዕክሙ ፈትለ ማኅቶትየ አርዊ። አመ በውውዓ ሌሊተ ይመጽእ መርዓዊ"። #ሊቁ_አርከ_ሥሉስ (አርኬ) #የጥቅምት_16።
✝ ✝ ✝
🌹 #የዕለቱ_ምስባክ፦ "ኪያከ ተወከሉ አበዊነ። ተወከሉከኒ ወአድኀንኮሙ። ኀቤከ ጸርሑ ወድኅኑ"። መዝ 21፥4-5። የሚነበቡት መልዕክታት ኤፌ 6፥13-19፣ 1ኛ ጴጥ 3፥10-18 እና የሐዋ ሥራ 20፥28-31። የሚነበበው ወንጌል ማቴ 5፥1-16። የሚቀደሰው ቅዳሴ የእመቤታችን የማርያም ቅዳሴ ነው። መልካም የአቡነ ኢያሱና የአቡነ አሮን የዕረፍታቸው በዓልና የጾም ጊዜ ለሁላችንም ይሁንልን።
Пост от 25.10.2026 09:28
1
0
0
🌿🌿🌿🌿 የዕለቱን ወንጌል እናንብብ! 🌿🌿🌿🌿
ዕለተ ሰንበተ ክርስቲያን! ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም
የማቴዎስ ወንጌል ም 18 ቁ 12 - 21
——————————————————————————
12. ምን ይመስላችኋል? ለአንድ ሰው መቶ በጎች ቢኖሩት ከእነርሱም አንዱ ቢባዝን፥ ዘጠና ዘጠኙን በተራራ ትቶ ሄዶም የባዘነውን አይፈልግምን?
13. ቢያገኘውም፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ካልባዘኑቱ ከዘጠና ዘጠኙ ይልቅ በእርሱ ደስ ይለዋል።
14. እንደዚሁ ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱ እንዲጠፋ በሰማያት ያለው አባታችሁ ፈቃድ አይደለም።
15. ወንድምህም ቢበድልህ፥ ሄደህ አንተና እርሱ ብቻችሁን ሆናችሁ ውቀሰው። ቢሰማህ፥ ወንድምህን ገንዘብ አደረግኸው፤
16. ባይሰማህ ግን፥ በሁለት ወይም በሦስት ምስክር አፍ ነገር ሁሉ እንዲጸና፥ ዳግመኛ አንድ ወይም ሁለት ከአንተ ጋር ውሰድ፤
17. እነርሱንም ባይሰማ፥ ለቤተ ክርስቲያን ንገራት፤ ደግሞም ቤተ ክርስቲያንን ባይሰማት፥ እንደ አረመኔና እንደ ቀራጭ ይሁንልህ።
18. እውነት እላችኋለሁ፥ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል።
19. ደግሞ እላችኋለሁ፥ ከእናንተ ሁለቱ በምድር በማናቸውም በሚለምኑት ነገር ሁሉ ቢስማሙ በሰማያት ካለው ከአባቴ ዘንድ ይደረግላቸዋል።
20. ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና።
Пост от 24.10.2026 10:22
18
0
0
🌿🌿🌿🌿 የዕለቱን ወንጌል እናንብብ! 🌿🌿🌿🌿
ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት(ፊሊጶስ ረድእ ወገብረክርስቶስ መርአዊ ወአቡነ አረጋዊ ዘደብረዳሞ)! ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም
የማቴዎስ ወንጌል ም 19 ቁ 26 - ፍጻሜው
——————————————————————————
²⁶ ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ፦ ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል አላቸው።
²⁷ በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መልሶ፦ እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ፤ እንኪያስ ምን እናገኝ ይሆን? አለው።
²⁸ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ እውነት እላችኋለሁ፥ እናንተስ የተከተላችሁኝ፥ በዳግመኛ ልደት የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን በሚቀመጥበት ጊዜ፥ እናንተ ደግሞ በአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በአሥራ ሁለት ዙፋን ትቀመጣላችሁ።
²⁹ ስለ ስሜም ቤቶችን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም ሚስትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላል የዘላለምንም ሕይወት ይወርሳል።
³⁰ ነገር ግን ብዙዎቹ ፊተኞች ኋለኞች፥ ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ።
Пост от 23.10.2026 20:02
6
0
0
Изображение
Изображение
Пост от 23.10.2026 20:02
6
0
0
🌹 ከዚህም በኋላ ሥጋውን በታላቋ በሐዋርያት ጴጥሮስና ጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን አኖሩ ከሥጋውም ብዙ ድንቆች ተአምራት ተደረጉ ዕውሮች አይተዋልና ሐንካሶችም ቀንተው ይሔዳሉና ደንቆሮዎችም ይሰማሉና ለምጻሞችም ይነጻሉና አጋንንት ያደሩባቸውም ይወጡላቸዋልና ሁሉም ካለባቸው ደዌ ይድናሉና። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱስ ሙሴ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ምንጭ፦ የጥቅምት 14 ስንክሳር።
Смотреть все посты
Настройки интерфейса
×
Внешний вид интерфейса:
Новый дизайн
Обновленная версия
Старый дизайн
Дизайн до 2025
Настройки успешно сохранены! Страница сейчас обновится...