Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «የአየርጤና አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት»

የአየርጤና አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል ፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት
1.7K
0
2
1
0
ይህ በአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን የፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ የፍኖተ ጽድቅ ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎችን እንዲኹም ማስታወቂያዎችን በዚኽ ገጽ ለተከታታዮቹ ያስተላልፋል፡፡
Подписчики
Всего
2 146
Сегодня
+2
Просмотров на пост
Всего
496
ER
Общий
23.12%
Суточный
16.96%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 1 678 постов
Смотреть все посты
Пост от 26.10.2026 06:32
80
0
1
እንኳን ለጥቅምት ወር የቅድስት እመቤታችን የኪዳነ ምሕረት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የእመቤታችን በረከትና ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን።
አሜን!

✨✨✨
ፍኖት ሚዲያ

Youtube | Instagram | Tiktok | Facebook | Telegram
❤ 3
Пост от 25.10.2026 18:33
106
0
0
ለማየት - እዚህ ይጫኑ
❤ 2
Пост от 25.10.2026 18:31
1
0
0
telemetr.me/+uDkTzacxar8wNjdk
Пост от 25.10.2026 09:42
114
0
1
ምስባክ
14/02/፳፻፲፱
✨✨✨
ፍኖት ሚዲያ
Youtube | Instagram | Tiktok | Facebook | Telegram
Пост от 24.10.2026 09:22
389
0
10
✨✨ማኅሌተ ጽጌ ሶስተኛ ሳምንት ✨✨
✨

✨✨✨
ፍኖት ሚዲያ
Youtube | Instagram | Tiktok | Facebook | Telegram
Пост от 23.10.2026 12:40
8
0
0
#ዓርብ #የፍቅር_ቀን

✨✨✨
ፍኖት ሚዲያ
Youtube | Instagram | Tiktok | Facebook | Telegram
Пост от 22.10.2026 15:52
38
0
0
ዜና ሕይወቱ ወዕረፍቱ
ለብፁዕ አቡነ ሉቃስ ሊቀ ጳጳስ
(፲፱፻፵፪ ዓ/ም - ፳፻፲ወ፱ ዓ/ም) ፩. ልደትና ዕድገት
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ በ1942 ዓ.ም. ከአባታቸው ቀሲስ ይግዛው ገብረ ሚካኤልና ከእናታቸው እመት ዘነበች ገብረ ሚካኤል ዘመደ ማርያም ተወለዱ። ከልጅነታቸው ጀምሮ ለመንፈሳዊ ትምህርትና ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የተለየ ፍላጎት ነበራቸው።
፪. ትምህርትና የመጀመሪያ አገልግሎት
በተወለዱበት አካባቢ ፊደልን፣ ንባብንና ግብረ ዲቁናን ተምረው የዲቁና ማዕረግን ተቀበሉ። በተለያዩ ገዳማትና አድባራት ከታላላቅ መምህራን ዜማን፣ ጾመ ድጓን፣ አቋቋምን፣ ቅኔን፣ ዝማሬን፣ ቅዳሴንና የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍትን በጥልቀት አጠናቀዋል።
በመቀጠልም በግቢ ገብርኤል በመሪጌትነት አገልግሎት ጀመሩ። መንፈሳዊ ትምህርታቸውን እያስቀጠሉ ዘመናዊ ትምህርትንም ተማሩ። በዝዋይ የብሉያትና የሐዲሳት ትርጓሜ ትምህርት ቤት ለአራት ዓመታት ተምረው በዲፕሎማ ተመረቁ።
ከዚያም በሲዳማ ሀገረ ስብከት በአዋሳ በመምህርነትና በርዕሰ መምህርነት አገለገሉ። የመምህራን ማሠልጠኛ ትምህርትንም በመከታተል ተጨማሪ የሙያ ዲፕሎማ አግኝተዋል። በዚህ ወቅት የሰንበት ትምህርት ቤቶችን፣ የሰበካ ጉባኤዎችንና የስብከተ ወንጌል አገልግሎቶችን በማደራጀት ትልቅ አስተዋጽኦ አበረከቱ።
በተጨማሪም በቤተ ክርስቲያን ድጋፍ ወደ ቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት፣ ሌኒንግራድ ከተማ በመሄድ በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አካዳሚ ለሰባት ዓመታት ተምረው በዲግሪና በማስተርስ ዲግሪ ተመረቁ።
፫. ምንኩስናና የካህናት ማሠልጠኛ አገልግሎት
ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ በደብረ ሊባኖስ ገዳም የምንኩስና ሥርዓትን ፈጸሙ። በኋላም ወደ ሲዳማ ሀገረ ስብከት ተመልሰው የቅስናና የቁምስና ማዕረጎችን ተቀበሉ።
በአዋሳ የካህናት ማሠልጠኛ ተቋም ርዕሰ መምህርና አስተማሪ በመሆን ካህናትንና ሰባክያነ ወንጌልን አሠለጠኑ። በትጋታቸውና በአመራር ብቃታቸው ምክንያት የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነውም አገለገሉ። በዚህ ዘመን የካህናት ሥልጠናን፣ የልማት ሥራዎችንና የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን ለማጠናከር ሰፊ ጥረት አደረጉ።
፬. ሢመተ ጵጵስናና ሐዋርያዊ አገልግሎት
ከ34 ዓመታት በላይ በተለያዩ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎቶች ከሠሩ በኋላ፣ በ1997 ዓ.ም. በቅዱስ ሲኖዶስ ተመርጠው ነሐሴ 22 ቀን 1997 ዓ.ም. የሰቲት ሑመራና ወልቃይት ጠገዴ ሀገረ ስብከት ጳጳስ ሆነው ተሾሙ።
በተሾሙበት ወቅት ሀገረ ስብከቱ የተሟላ መዋቅርና ቢሮ ያልነበረው ቢሆንም፣ በከፍተኛ ትጋት አገልግሎቱን አጠናከሩ። የአብያተ ክርስቲያናቱን ቁጥር ከ104 ወደ 320 ከፍ እንዲል ለማድረግ እንደቻሉ የሕይወት ታሪካቸው ይገልጻል። የሰንበት ትምህርት ቤቶችን፣ የሰበካ ጉባኤዎችን፣ የስብከተ ወንጌል ሥራዎችን፣ የሥልጠና ተቋማትንና ዘመናዊ ትምህርት ቤቶችን አጠናከሩ። ለካህናት፣ ለመምህራንና ለሕፃናት የትምህርትና የኑሮ ድጋፍ እንዲገኝም ሠሩ።
በ2005 ዓ.ም. የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ጳጳስ ሆነው አገለገሉ። በ2008 ዓ.ም. የሰሜንና ምሥራቅ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት የበላይ ሊቀ ጳጳስና የገዳማት አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ ሆነው አገልግለዋል።
፭. ሕይወታቸውና የተዉት አሻራ
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ሰውን በምግባሩ እንጂ በትውልድ አካባቢው የማይለዩ፣ ሁሉንም ሰው በእኩልነት የሚያከብሩና ለአገራቸው ሕዝብ ፍቅር የነበራቸው አባት እንደነበሩ በሕይወት ታሪካቸው ተገልጿል። በመምህርነት፣ በማሠልጠን፣ በማደራጀትና በመምራት ያከናወኑት ሥራ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ የሚታወስ አሻራ አስቀርቷል።
ከረጅም ዘመን አገልግሎት በኋላ በሕመም ምክንያት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ሕክምና እየተከታተሉ ቆይተው፣ በ77 ዓመታቸው ጥቅምት 11 ቀን ከዚህ ዓለም ወደ ዘላለማዊ ዕረፍት ተሻገሩ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር። አሜን። ፍኖት ሚዲያ
Youtube | Instagram | Tiktok | Facebook | Telegram
🙏 2
Смотреть все посты