Аналитика Telegram-канала
Подписчики
175
Охват за 24 ч
111
ER за 24 ч
63,43%
Публикаций
31

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
24 окт27 окт30 окт
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

27.1027.1027.1029.1029.1030.10
3
Средний охват
8
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

12
Упоминаний
9
Из них репостов
5
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 31 2 из 31
🔹በዱኒያ ጉዳይ መጨነቅ ማቆም ከፈለግንና ለአኼራችን ዝግጁ መሆን ከፈለግን በእያንዳንዷ ቀን ዛሬ ከዚህ ዱኒያ የመጨረሻ ቀኔ ቢሆንስ? ብለን እናስብ፤ ለሊት ሲመጣም እንደዛው ዛሬ የመጨረሻ ለሊት ቢሆንስ? ብለን እናስብ፤ ያኔ በዱኒያ ጉዳይ አብዝተን የምንጨነቅ ከሆነ ቢያንስ  ይቀንስልናል ለአኼራችን ዝግጁ ወደመሆን እንቃረባለን! እናም እህት ወንድሞች ዛሬ የመጨረሻ ቀናችሁ ቢሆንስ ምን ላይ ናችሁ? ያላችሁበት ሁኔታ እናንተ ታውቃላችሁና ይህ ሁኔታችሁ ጌታችሁን ለመገናኘት አያስፈራችሁም ወይ? ወደ አላህ እንመለስ
ещё
5 0 30 окт, 15:25
​በ Google ላይ ንግድዎ ወይም ድረ-ገጽዎ ሳይታይ ቀርቷል? 🛑 ​ብዙ ሰዎች አዳዲስ አገልግሎቶችን ወይም ምርቶችን ሲፈልጉ መጀመሪያ የሚጠቀሙት Googleን ነው። ታዲያ ደንበኞችዎ የሚፈልጉትን ነገር ሲፈልጉ የእርስዎን ንግድ በስተመጨረሻ ሳይሆን በመጀመሪያው ገጽ ላይ ማግኘት ቢችሉስ? ​ይህንን እውን የሚያደርገው SEO (Search Engine Optimization) ይባላል! 💡 ​🌟 SEO ለምን ይጠቅማል? ​💰 ከማስታወቂያ ወጪ ነጻ (Organic Traffic): ያለ (Ad) ክፍያ ቋሚ ደንበኞችን ወደ ስራዎ ይስባል። ​🤝 ከፍተኛ እምነት (Trust): ሰዎች Google ላይ በመጀመሪያ የሚመጡትን ድረ-ገጾች እና ብራንዶች በበለጠ ያምናሉ። ​📈 የረጅም ጊዜ ውጤት (Long-Term Growth): አንዴ ትክክለኛውን ስራ ከሰራችሁ ለወራት እና ለዓመታት ያለማቋረጥ ደንበኞችን ያስገኝልዎታል። ​🛠 ዋና ዋና የ SEO ክፍሎች፡ ​On-Page SEO: ተስማሚ ቁልፍ ቃላትን (Keywords) እና ጥራት ያለው ይዘት መጠቀም። ​Off-Page SEO: ሌሎች ታዋቂ ድረ-ገጾች የእርስዎን ድረ-ገጽ እንዲጠቅሱት ማድረግ (Backlinks)። ​Technical SEO: ድረ-ገጽዎ በስልክ ፈጣን እና ምቹ ሆኖ እንዲሰራ ማድረግ። ​ድርጅትዎን ወይም አገልግሎትዎን በዲጂታል ዓለም ታዋቂ ለማድረግ እና የደንበኞችዎን ፍሰት ለመጨመር የ SEO ስራዎችን ዛሬውኑ ይጀምሩ! 🚀 ​💬 ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ እና የንግድዎ ዕድገት ተጨማሪ መረጃ ይፈልጋሉ? ጥያቄዎችዎን ወይም የንግድዎን አይነት በአስተያየት (Comment) ላይ ያሳውቁን! ​📲 ለተጨማሪ መረጃ እና የባለሙያ እርዳታ፡ ​ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ t.me/fewzan_tech ​በቀጥታ ያግኙን፡ @mif_gfx ​ስልክ ቁጥር፡ 0948860105
ещё
1 0 29 окт, 17:19
‏﴿‌‌‏وَأَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ أَنِّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ ۝ فَاسْتَجَبْنَا لَهُ فَكَشَفْنَا مَا بِهِ مِن ضُرٍّ ۖ وَآتَيْنَاهُ أَهْلَهُ وَمِثْلَهُم مَّعَهُمْ رَحْمَةً مِّنْ عِندِنَا وَذِكْرَىٰ لِلْعَابِدِينَ﴾.
ещё
2 0 29 окт, 16:04
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней