Аналитика Telegram-канала
Подписчики
11 575
Охват за 24 ч
803
ER за 24 ч
6,94%
Публикаций
13 658

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
23 окт26 окт29 окт
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

26.1026.1027.1028.1028.1029.10
147
Средний охват
235
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

32
Упоминаний
30
Из них репостов
9
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 13 658 2 из 13 658
Фото
ለሙስና የማይበገር አመራር ባህል፦ ሥልጣንን ለአገልግሎት፣ ሀብትን ለኢትዮጵያ ብልጽግና! **** ሥውር ትስስሮችን በማጋለጥ፣ የሙስና ወለድ ወንጀሎችን ሰንሰለት እንበጥስ! የሙስና ወንጀል መጠቆሚያ አማራጮችን፣ ወቅታዊ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት👇🏾 #NCRS ሞባይል መተግበሪያ #ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች https://play.google.com/store/apps/details... #ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231 ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/ ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/ ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149 ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ещё
63 0 29 окт, 17:18
የመልካም አስተዳደር እጦት መነሻ ጉዳዮች **** የመልካም አስተዳደር እጦት ለሙስና መከሰትና መስፋፋት ዕድል ከመፍጠሩም በላይ የተቋማትን ውጤታማነት ይቀንሳል፣ የሕዝብን እምነት ያሳጣል። ሥለሆነም፣ ለሙስና የሚያመቹ የአሠራር ክፍተቶችን መለየትና መዝጋት ወሳኝ ነው። ለመልካም አስተዳደር እጦትና ለሙስና መስፋፋት ከሚዳርጉ ዋና ዋና መንስኤዎች መካከል የሚከተሉት ይጠቀሳሉ። 👉 ለሙስና ተጋላጭ የሆኑ የአሠራር ክፍተቶችን አለመለየትና በወቅቱ አለመዝጋት፣ 👉 የግልጽነት፣ የቁጥጥርና የተጠያቂነት ሥርዓቶች ደካማ መሆን፣ 👉 ሕጎችን፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን በአግባቡ አለመተግበርና ለጥሰቶች ተገቢውን ምላሽ አለመስጠት፣ 👉 የሥራ አፈጻጸምን የመከታተልና የመገምገም ሥርዓት ደካማ መሆን፣ 👉 የተገልጋዮችን ቅሬታና ጥቆማ በአግባቡ አለመቀበል፣ አለመመርመርና ተገቢውን ምላሽ አለመስጠት፣ 👉 የአመራር የፀረ-ሙስና ቁርጠኝነትና የሥነምግባር አርአያነት ማነስ፣ 👉 የግል ጥቅምን ከሕዝብ ጥቅም ማስቀደም፣ የጥቅም ግጭትን አለመቆጣጠርና ሥልጣንን ለግል ጥቅም ማዋል፣ 👉 የሠራተኞች የሥነምግባር ግንዛቤና ሙያዊ ብቃት ማነስ፣ 👉 ተገልጋዮች ስለመብትና ግዴታዎቻቸው እንዲሁም ስለጥቆማ አቀራረብ ያላቸው ግንዛቤ ዝቅተኛ መሆን፣ 👉 ለተቋማዊ ለውጥ ፈቃደኛ አለመሆንና ግልጽነትን የሚያጠናክሩ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎችን በበቂ ሁኔታ አለመጠቀም የሚሉት ይጠቀሳሉ። እነዚህ ችግሮች በወቅቱ ካልተፈቱ፣ ሥልጣንን ለግል ጥቅም ማዋል፣ የሕዝብ ሀብትን ማባከን፣ አድልዎና የሕግ ጥሰት እንዲስፋፉ ዕድል ይፈጥራሉ። ሥለሆነም፣ ተቋማት የሙስና ስጋት ያለባቸውን የሥራ ዘርፎች በመለየት፣ የአሠራር ክፍተቶችን በመዝጋት፣ ቁጥጥርን በማጠናከርና ሕግን በእኩልነት በማስፈጸም ሙስናን ከመከሰቱ በፊት መከላከል ይገባቸዋል። በዚህ ረገድ አመራሮች ሙስናን የማይታገስ አቋም በመያዝና በሥነምግባር አርአያ በመሆን ለጥሰቶች ያለአድልዎ ምላሽ መስጠት አለባቸው። ሠራተኞችም የሕዝብ አደራን በታማኝነት በመወጣትና ሙያዊ ብቃታቸውን በማጎልበት ለሙስና መከላከል የበኩላቸውን ሚና መወጣት ይጠበቅባቸዋል። ተገልጋዮችም የሚያጋጥሟቸውን የሙስና ድርጊቶችና የአሠራር ጉድለቶች በሕጋዊ መንገድ በማሳወቅ በፀረ-ሙስና ጥረቱ በንቃት መሳተፍ ይገባቸዋል። በአጠቃላይ፣ የመልካም አስተዳደር እጦትን መቅረፍ ሙስናን በዘላቂነት ለመከላከል ወሳኝ ነው። የአሠራር ክፍተቶችን መዝጋት፣ ተጠያቂነትን ማረጋገጥ፣ የሥነምግባር ባህልን ማጠናከርና የሕዝብ ተሳትፎን ማሳደግ የሕዝብ ሀብትን ለታለመለት ዓላማ ለማዋል፣ ፍትሐዊ አገልግሎትን ለማረጋገጥና የሕዝብን እምነት ለማጠናከር መሠረት ይጥላሉ። ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሠራር! የሙስና ወንጀልን ለመጠቆምና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ፦ #NCRS ሞባይል መተግበሪያ #ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች https://play.google.com/store/apps/details... #ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id659366231 ለሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፦ https://feaccears.gov.et/ ዌብሳይት፦ https://www.feacc.gov.et ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/ ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149 ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ещё
126 2 28 окт, 07:32
Фото
ещё
127 2 28 окт, 07:32
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней