Аналитика Telegram-канала
Подписчики
46 520
Охват за 24 ч
3,1K
ER за 24 ч
6,71%
Публикаций
9 857

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
11 ноя14 ноя17 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

15.1116.1116.1117.1117.1117.11
716
Средний охват
1,3K
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

52
Упоминаний
21
Из них репостов
19
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 9 857 2 из 9 857
Фото
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ የሕክምና ግብዓት ድጋፍ አደረጉ! #Fastmereja:- የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በአዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲዋ እና በኤምሬትስ ጨረቃ (Emirates Red Crescent) በኩል፣ ቢያንስ 25 ሕፃናት የልብ ቀዶ ጥገና እንዲያገኙ የሚያስችሉ የሕክምና ግብዓቶችን ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ (CHFE) አበረከተች። የልገሳው ይፋዊ የርክክብ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በሚገኘው የልብ ማዕከል (Cardiac Center ) የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ተወካዮችና የመርጃ ድርጅቱ አመራሮች እንዲሁም እንግዶች በተገኙበት ተከናውኗል። ድጋፉ ሚያዝያ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተካሄደው የዛይድ የበጎ አድራጎት ሩጫ (Zayed Charity Run) ከተሰበሰበው ገቢ የተገኘ መሆኑ ተገልፆ ከሩጫው የተገኘው ገቢ በኤሚሬትስ ቀይ ጨረቃ አማካኝነት በኢትዮጵያ የልብ ሕመም ላለባቸው ሕፃናት ሕይወት አድን ሕክምና እንዲውል መደረጉ የሁለቱን ሀገራት ጠንካራ የሰብዓዊ ትብብርና የመረዳዳት መንፈስ የሚያንጸባርቅ ነው ተብሏል። በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የኤሚሬትስ ቀይ ጨረቃ የድጋፍ አገልግሎቶች ምክትል ዋና ጸሐፊ ክቡር ዶ/ር ሳርሃን አል ኔያዲ እንደገለፁት፤ “የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ለሕፃናት ሕይወት ተጨባጭ ለውጥ የሚያመጡ የሰብዓዊ ድጋፍ ሥራዎችን ለመደገፍ ያላትን ቁርጠኝነት ትቀጥላለች” ያሉ ሲሆን፣ ልገሳው ሕፃናቱ ሕይወት አድን ሕክምና እንዲያገኙ ከማገዙም ባለፈ የሁለቱን ሀገራት ትብብር እንደሚያጠናክር ገልጸዋል። የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኅሩይ ዓሊ በበኩላቸዉ፤ ለተደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበው፣ “የልብ ቀዶ ጥገና ግብዓቶች ለሕፃናት ደህንነቱ የተጠበቀና ወቅታዊ ሕክምና ለማቅረብ እጅግ አስፈለጊ ናቸው፤ ይህ ልገሳ ሕክምና እየጠበቁ ያሉ ሕፃናትን ለማገልገልና አገልግሎታችንን ለማስቀጠል ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል” ብለዋል። እ.ኤ.አ. በ1989 የተመሠረተው የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ ላለፉት 37 ዓመታት በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሕፃናት ነፃ የልብ ሕክምና በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን ድርጅቱ እስካሁን ከ9,000 በላይ ሕፃናት ሕክምና እንዲያገኙ ያደረገ እንዲሁም፣ በየዓመቱም ከ700 በላይ የክፍት ልብ ቀዶ ጥገናዎችንና የካቴተር ሕክምናዎችን ያከናውናል። በአሁኑ ወቅት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ8,000 በላይ ሕፃናት የልብ ሕክምና ወረፋ እየጠበቁ የሚገኙ ሲሆን፣ መሰል የሕክምና ግብዓት ድጋፎች ቀዶ ጥገናው ያለማቋረጥ እንዲቀጥል ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ተመላክቷል።
ещё
512 0 1 17 ноя, 14:14
Фото
ዛሬ ኖቬምበር 17 የአንፍሬንድ ቀን ነው።
ещё
230 1 17 ноя, 11:23
Фото
የጥቅምት ወር የቅን ልቦች የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪ በቲክቶክ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም መረጃን የሚያቀርበው ዋሱ መሐመድ ተሸላሚ ሆኗል።
ещё
524 1 17 ноя, 09:21
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней