Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «Exit Plus»

Подписчики
Всего
3 195
Сегодня
0
Просмотров на пост
Всего
520
ER
Общий
16.29%
Суточный
11.3%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 94 постов
Смотреть все посты
Пост от 26.10.2026 07:43
19
0
0
🛑 አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለ PREMIUM (ከፋይ) ተጠቃሚዎቻችን! 🛑

ውድ የ ExitPlus Premium ተጠቃሚዎች፤ እባክዎ አሁን የተለቀቀውን አዲስ አፕሊኬሽን Update እንዳያደርጉ ወይንም አጥፍተው በድጋሚ እንዳይጭኑ (Do NOT Uninstall/Reinstall) በጥብቅ እናሳስባለን።

አፑን አሁን ላይ Update ማድረግ የከፈሉበትን አካውንት (Premium Access) እና ያወረዳችሁትን ዳታ ሊያጠፋና ሊያስተጓጉል ይችላል። ስለዚህ አሁን ባላችሁበት አፕሊኬሽን ብቻ ማጥናታችሁን ቀጥሉ! Update ማድረግ ሲፈቀድ እናሳውቃችኋለን።
(ይህ ማሳሰቢያ ገና ላልከፈሉ ነፃ/Free ተጠቃሚዎች አይመለከትም!)
🙏 2
Пост от 25.10.2026 22:59
53
0
0
🚨 የጠበቃችሁት ትልቁ የምስራች ደርሷል! (MASSIVE UPDATE) 🚨
ውድ የመውጫ ፈተና ተፈታኞች፤ ቃል በገባነው መሰረት ከ 30 በላይ ዲፓርትመንቶችን (Departments) በሙሉ ፓኬጅ (Full Package) አዘጋጅተን ወደ ExitPlus App አስገብተናል!
በውስጡም ያለፉ ፈተናዎችን፣ ሞዴል ጥያቄዎችን፣ ኖቶችን እና ወሳኝ ማብራሪያዎችን አካቷል።
❌ ከዚህ ሰዓት በኋላ ፈተና መውደቅ የሚባል ታሪክ የለም!
ባለፉት አመታት ExitPlusን ተጠቅመው በከፍተኛ ውጤት እንዳለፉት በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ሁሉ... አሁን ደግሞ ተረኛው እናንተ ናችሁ!
በፍርሃት ከመጨነቅ ወጥታችሁ፣ በትክክለኛው መተግበሪያ ዝግጅታችሁን የምትጀምሩበት ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው!
👇 ጊዜ ሳታጠፉ አሁኑኑ አፑን አውርዱ (ወይም Update አድርጉ) ፡

👉 [Download/update ExitPlus App]

💙 ExitPlus — አብረን እናጠናለን፣ አብረን እናልፋለን! 🚀
Пост от 23.10.2026 19:07
109
0
0
BECOME AN EXIT PLUS PLAY STORE TESTER!

🎓 Exit Plus is preparing for its Google Play Store launch, and you can be among the first to try it!

📲 How to Become a Tester

Step 1️⃣: Open our Support Bot using the link below.
Step 2️⃣: Send your email address to the bot.
Step 3️⃣: We’ll send you a special link to download Exit Plus and join our first testing group!

🔗 Support Bot: @ExitPlusSupportBot

Want early access? Send your email to our bot now and become an official Exit Plus tester on Google Play!

Exit Plus Team
👍 1
Пост от 23.10.2026 16:37
80
0
1
⚙️ ለ Mechanical Engineering ተማሪዎች በሙሉ! ⚙️
የጠየቃችሁንን ሰምተናል! የ Mechanical Engineering የ2015፣ 2016 እና 2018 የExit Exam ጥያቄዎች ከነ ሞዴል ፈተናዎቻቸው አሁን ላይ ወደ ExitPlus App ተጨምረዋል! አሁኑኑ አፑን ከፍታችሁ ማጥናት ጀምሩ! 🚀
(በተጨማሪም በአሁኑ ሰዓት የሌሎች የትምህርት ክፍሎች ፈተናዎችም ወደ አፑ እየተጨመሩ ይገኛሉ።)

🔥 ለሌሎች ዲፓርትመንት ተማሪዎች (Coming Soon)፡
የብዙ ዲፓርትመንቶች ፈተናዎች፣ ኖቶች (Notes) እና ወሳኝ ማብራሪያዎች በቡድናችን ተዘጋጅተው አልቀዋል! በቅርቡ ሁሉንም በአንድ ጊዜ (At once) ወደ አፑ ስለምንለቃቸው በትዕግስት ከእኛ ጋር እንድትቆዩ በደስታ እናሳውቃለን። ዝግጅታችን 70+ እንድታመጡ ነው!

👉 አፑን አሁኑኑ ያውርዱ: telemetr.me/exitplus/230
💙 ExitPlus — Your Success, Our Mission! 🚀
Пост от 23.10.2026 16:19
104
0
0
📢 ጥያቄዎቻችሁን እና አስተያየቶቻችሁን ሰምተናል! 🎓

ውድ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ተፈታኞች፤ በኮመንት (Comment) ላይ የሰጣችሁንን አስተያየቶች እና ጥያቄዎች መሰረት በማድረግ አፕሊኬሽናችንን (ExitPlus App) እጅግ ወደላቀ ደረጃ እያሳደግነው (Updating) እንገኛለን!
የጠየቃችሁንን ለማቅረብ እና እናንተን ለቀጣዩ ፈተና ብቁ ለማድረግ የባለሙያ ቡድናችንን (Team) ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ አሳድገናል። ህልማችሁን እውን ለማድረግ ትልቁ ቡድናችን ቀንና ሌሊት ያለ እረፍት እየሰራ ይገኛል።

🔥 ትልቅ የምስራች (በ 2 ወይንም 3 ሳምንት ውስጥ ይደርሳል) ፡
በእናንተ ጥያቄ መሰረት እጅግ ጥራት ያላቸውን አዳዲስ የትምህርት ክፍሎች (Departments) እና የተሟሉ ፊቸሮችን (Full Features) ያካተተውን አዲሱን የ ExitPlus Update ይዘንላችሁ እንመጣለን! እስከዛው በትግዕስት ከእኛ ጋር ይቆዩ!

🎯 የእኛ ትልቁ ኢላማ (70+)፡
እኛ እናንተ ዝምብላችሁ 50 አምጥታችሁ እንድታልፉ አንፈልግም። አላማችን ተማሪዎቻችን ቢያንስ ከ 100 ነጥብ 70 (70+) እንዲያመጡ ማድረግ ነው! ይህንን ከፍተኛ ውጤት ማምጣት የሚፈልግ ማንኛውም ተማሪ የ ExitPlus ቤተሰብ መሆን አለበት።

🤝 ለጓደኞችዎም ያካፍሉ!
ይህ ትልቅ Update ከመውጣቱ በፊት ጓደኞችዎ ተቀላቅለው ዝግጅት እንዲጀምሩ፣ ይህንን ቻናል እና አፕሊኬሽኑን አሁኑኑ ሼር (Share) ያድርጉላቸው! አብረን እናጥና፣ አብረን በከፍተኛ ውጤት እንለፍ!

👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ: @exitplus
👉 አፑን ያውርዱ: telemetr.me/exitplus/230

💙 ExitPlus — Your Success, Our Mission! 🚀
🙏 2
Пост от 14.10.2026 17:39
217
1
1
Analysis Paralysis እና ጥናት!

ግቢ እያለሁ ብዙ የተቸገርኩት በማንበብ ሳይሆን ስለ ማንበብ በማሰብ ነው! 😂
Library ለማጥናት ሄጄ ስለ ማጥናት እያሰብኩ ሳላጠና የተመለስኩባቸው ቀናት ብዙ ናቸው። 😁

ይሄ Analysis Paralysis ይባላል፤ ብዙ እያሰብን ምንም ሳናደርግ መቅረት!
እኔ ያገኘሁት መፍትሔ The 5-Minute Rule ነው። ለ5 ደቂቃ ብቻ ማጥናት ጀምሩ። ከዚያ በኋላ መቀጠል ሊቀል ይችላል። 💪

እናንተስ ይህን ሞክራችሁታል? 😁👇

@exitplus
Пост от 12.10.2026 10:43
52
1
1
📢 EXITPLUS USERS, WE NEED YOUR OPINION! 🎓

Which department should we add next to ExitPlus? 📚

👇 Comment your department name below! Your feedback helps us serve you better.


💙 ExitPlus — Your Success, Our Mission! 🚀
🙏 1
Смотреть все посты