Аналитика Telegram-канала
Подписчики
239
Охват за 24 ч
44
ER за 24 ч
18,41%
Публикаций
67
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
8 ноя11 ноя14 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
11.1112.1112.1112.1113.1114.11
21
Средний охват
47
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
1
Упоминаний
1
Из них репостов
1
Каналов
1
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
1
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 67 2 из 67በሃሳብ መወለጋገዴን አልወደደም። ከሱ በላይ የተሻለ ከመሆኖች እና አዳዲስ ነገሮችን ከመሞከር ጋር በፍቅር የወደኩ መሰለው ።
"ተይ" አለኝ።
እሱን ተውኩት!
ቢቻለኝ እንደ ወፍ ከጀርባዬ ሁለት ክንፍ በታምራቱ አድሎኝ ወደ የትም መብረር እና መኖር ምኞቴ እንደሆነ ሲያውቀኝ ገና አስረድቼው ገብቶኛል ብሎ ነው አብረን የነበርነው።
ድንገት ዛሬ እንደ በቀቀን በአጥር ላኑርሽ እና የምለውን ብቻ ደጋግሚልኝ እንዴት ይለኛል?
ተለያየን።
https://t.me/ewnet20
ещё
17
1
14 ноя, 09:24
ታግሳችሁ ጠብቁ እንጂ አምላክ ያሰበላችሁን ሲያሳያቹ የለመናችሁት የቀሽም ምኞት እንደሆነ ትረዳላችሁ።
ከልምድ ነው እመኑኝ😁😁
https://t.me/ewnet20
ещё
23
0
13 ноя, 19:16
"ዘንድሮም ምክር አትወጂም?" አለኝ ከአመት በፊት በእድሜ ስለበለጠኝ ብቻ ስለህይወት እኔን ለመምከር መቻሉን እርግጠኛ ሆኖ ሲጀምር ምክር አለመውደዴን ስነግረው ከልቡ የደነገጠ የስራ ባልደረባዬ
እሳቱንም ውሃውንም አይቼ ተመልሼ መርጬ ተስማምቶኝ የቆምኩበት ቦታ ላይ ነኝ የምን አውቅልሻለው ብሎ ቀደም ቀደም ነው?
አንዳንዶቻችን የነበረንን ባለማወቃችን ያጣነውን ለማግኘት የከፈልነው ዋጋ እንዲ በቀላሉ ለየሰዉ የሚነገር አይደለም። ምክር አንፈልግም ስንል ተመክረን እና ተማክረን የዘለልንበት ጎዳና "ተማክረው የፈሱት አሸትም" ብለው እንደተረቱት ሳይሆንልን ቀርቶ የጥፋታችን ሽታ ከሩቅ የሰው አፍንጫ ሳይሆን አይን እና ምላስ ጠርቶብን እንክት ብለን መሄድ አቅቶን በእንፉቅቅ እንደምንም ቆመን አይታችሁን ነው።
ካልጠየቅናችሁ አትምከሩን! እኛም ምክር የምንጠይቀውን ለይተናል።
https://t.me/ewnet20
ещё
14
0
12 ноя, 23:49
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней