Аналитика Telegram-канала
Подписчики
3 230
Охват за 24 ч
182
ER за 24 ч
5,63%
Публикаций
3 306

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
5 ноя8 ноя11 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

07.1107.1107.1107.1108.1109.11
41
Средний охват
67
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

13
Упоминаний
7
Из них репостов
7
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 3 306 2 из 3 306
Видео
በሀገራችን የመጀመሪያው የኢትዮጵያ  ሚዲያ ልህቀት ማዕከል (Ethiopian Media Center of Excellence) እጅግ ዘመናዊ፣ ከሌሎች የአለም ሀገራት የሚዲያ ማሰልጠኛ ተቋማት ጋር ተወዳዳሪ እና ሁሉም ለስልጠና አስፈላጊ የሆኑ ፋሲሊቲዎች የተሟላለት መሆኑን በቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ ፥ #EMA #Ethiopia Redwan Hussien
ещё
67 0 1 9 ноя, 14:02
Фото
የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር "ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" በሚል ፈቃድ ወስዶበት የነበረውን ጣቢያ የስያሜ ማሻሻያ በማድረግ "ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" የሚል ስያሜ ሰጥቶታል። የስያሜ ማሻሻያው በባለስልጣኑ በኩልም ተቀባይነት አግኝቷል። የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር "ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት"ላይ የስያሜ ማሻሻያ በማድረግ "ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት"የሚል አዲስ ስያሜ መስጠቱን አስታውቋል። ይህንን በመጥቀስ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱም በዚሁ መሰረት እንዲስተካከል ለኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ያቀረበውን ጥያቄ ባለስልጣኑ ሙሉ በሙሉ ተቀብሎታል። የክልሉ ባለአደራ አስተዳደር ከዚህ ቀደም "ድምፀ ወያነ" በሚል ይጠራ የነበረውን እና ቀደም ሲል በሚያሰራጫቸው ህገወጥ ይዘቶች የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱ በባለስልጣኑ ተሰርዞ የነበረው ጣቢያ በአዲስ መልክ "ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" በሚል አዲስ ስያሜ ሰጥቶ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት ባለስልጣኑጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ ሰጥቶት እንደነበር ይታወቃል። ይሁን እንጅ የትግራይ ክልል የባለአደራ አስተዳደር የፖለቲካና ህዝብ አደረጃጀት ዘርፍ በትናንትናው እለት ለባለስልጣኑ በፃፈው ደብዳቤ በጥቅምት 19 / 2019 አ.ም ፈቃድ የወሰደበት አዲስ ስያሜ ላይ ማሻሻያ በማድረግ " ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" የሚል አዲስ ስያሜ እንደሰጠ ጠቅሶ በዚሁ መሠረት ማስተካከያ በባለስልጣኑ እንዲደረግለት በመጠየቁ ባለስልጣኑም ይህንን ተቀብሎ የብሮድካስቲንግ አገልግሎት ፈቃዱን በአዲሱ ስያሜ "ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" በሚል የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ የሰጠው መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ያስታውቃል። #EMA #Ethiopia
ещё
26 0 8 ноя, 21:04
Фото
ещё
39 0 7 ноя, 18:47
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней