Аналитика Telegram-канала
Подписчики
7 940
Охват за 24 ч
626
ER за 24 ч
7,88%
Публикаций
6 232

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
4 ноя7 ноя10 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

31.1001.1102.1104.1105.1105.11
145
Средний охват
475
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

22
Упоминаний
4
Из них репостов
13
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 6 232 2 из 6 232
Фото
ትውልደ ኢትዮጵያዊው የአሜሪካን ጥብቅ መረጃዎች ለኢትዮጵያ አሳልፎ መስጠቱን አመነ ትውልደ ኢትዮጵያዊው አብርሃም ተክሉ ለማ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት የአሜሪካን ምስጢራዊ መረጃ ለኢትዮጵያ መንግሥት ለማስተላለፍ በማሴር ወንጀል በቀረበበት ክስ ጥፋተኛ መሆኑን አመነ። የአሜሪካ ፍትህ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በሜሪላንድ የሚኖረው የ53 ዓመቱ አብርሃም ተክሉ ለማ፣ እንደ አውሮፓውያኑ ከ2021 እስከ 2023 ባለው ጊዜ ከፍተኛ ሚስጥራዊነት ያላቸውን የአሜሪካ መረጃዎች ለኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ለማስተላለፍ በተደረገ ሴራ ውስጥ መሳተፉን አምኗል። አብርሃም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አስተዳዳሪነት የነበረውን የይለፍ ፈቃድ በመጠቀም፣ ደህንነቱ ከተጠበቀ ተቋም ውስጥ ከፍተኛ ምስጢራዊ መረጃን ጨምሮ የብሔራዊ መከላከያ መረጃን በሕገወጥ መንገድ በማውጣት ለኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣኖች አስተላልፏል" ሲሉ አቅቤ ሕጉ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት ከዚህ ቀደም አብርሃም ላይ ስለቀረበው ክስ ምንም ያለው ነገር የለም።የፍትህ መስሪያ ቤት እንደገለጸው፣ በቀረቡ የግንኙነት ሰነዶች ውስጥ አብርሃም ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር በጦርነት ላይ በነበሩ ታጣቂ ቡድኖች ላይ እርምጃ እንዲወስዱ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትን ሲያበረታታ እንደነበር ያመለክታሉ። አብርሃም ታህሳስ 9/2014 ዓ.ም. ለአንድ ተባባሪው ባስተላለፈው መልዕክት "እነዚህን ሰዎች ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ማጥፋት አለብን። አለበለዚያ በኢትዮጵያ መቼም ሰላም አይኖርም" ሲል መጻፉ በፍትህ ሚኒስቴር መግለጫ ላይ ተካትቷል ሲል ቢቢሲ አስነብቧል። #Ethiopia #EthiopianAmerican #AbrahamTekluLemma
ещё
475 1 1 5 ноя, 15:34
Фото
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሜላት ኪሮስ በአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ አሸነፈች ዲሞክራቲክ ሶሻሊስቷ ሜላት ኪሮስ በአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ አሸነፈች። ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሜላት የኮሎራዶ ዲስትሪክት ተወካይ ሆና ለመመረጥ በቅታለች። ሜላት ከዚህ ቀደም ኮሎራዶ ግዛት በተደረገ የአካባቢ ቅድመ ምርጫ ማሸነፏ ይታወሳል።በህጻንነቷ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ያቀናችው የ29 ዓመቷ ሜላት ምርጫው በማሸነፍ የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት ሆናለች። በጥር ወር ቃለ መሃላ በመፈጸም ስራዋን እንደምትጀምር ይጠበቃል። ሕክምና ለሁሉም፤ ቅድሚያ ለቤት፣ የህጻናት እና አረጋዊያን እንክብካቤ፤ የስደተኞች የሚያሳድደው መሥሪያ ቤት መዝጋትን እና የጦር መሣሪያ ሽያጭ ዕገዳን ቅድሚያ እንደምትሰጥ በምርጫ ቅስቀሳዋ ወቅት ደጋግማ ገልጻለች። #Ethiopia #EthiopianAmerican #MelatKiros #USMidterms
ещё
93 1 1 5 ноя, 07:56
Фото
የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች እንዴት ናችሁ? 🙂 #ChampionsLeague #ManchesterUnited #Roma #Football
ещё
26 1 1 4 ноя, 01:29
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней