Аналитика Telegram-канала
Подписчики
13 549
Публикаций
2 963
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
1 ноя4 ноя7 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
22.1022.1027.1027.1028.1028.10
292
Средний охват
523
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
468
Упоминаний
357
Из них репостов
40
Каналов
3
Упоминаний за 90 дней
2
Из них репостов
2
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 2 963 2 из 2 963
ለአርሶ አደር የሚሰጥ የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ላይ እግድ ስለመነሳቱ
ещё
65
0
28 окт, 07:07
የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ /ረቂቅ/ አጭር ማብራሪያ
ይህ ሰነድ ስለ አዲሱ የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓት እና የማስረጃ ሕግ ዋና ዋና ነጥቦችን የያዘ አጭር ማብራሪያ ነው።
ሙሉ ሰነዱን ከተያያዘው የPDF ፋይል ማግኘት እና ማውረድ ትችላላችሁ።
ещё
60
1
28 окт, 07:07
✍️ ስልጣን በሌለው አካል የተሰጠ ውሳኔ በይግባኝ ባይሻርም እንኳ በመደበኛ ፍርድ ቤት እንደ ቀድሞ የተሰጠ ውሳኔ(res judicata) ተቆጥሮ አዲስ የቀረበን ክስ ሊያግድ አይችልም በማለት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰመቁ 256261 የሰጠዉ አስገዳጅ የየሕግ ትርጉም።
✍️✍️የሰበር ችሎቱ ትንታኔና ውሳኔ
1. የማህበራዊ ፍርድ ቤቶች የስልጣን ወሰን
✅ማህበራዊ ፍርድ ቤቶች አነስተኛ ማህበራዊ ችግሮችን ለመፍታት የተቋቋሙ በመሆናቸው፣ የገጠር መሬት ክርክርን የመዳኘት ስረ-ነገር ስልጣን የላቸውም።
✅ማህበራዊ ፍርድ ቤት የኢፌድሪ ህገ-መንግስትን (በተለይም አንቀጽ 40ን) በመጣስ ያለስልጣኑ የሰጠው ውሳኔ ተፈጻሚ ሊሆን አይገባም።
2. የስረ-ነገር ስልጣን እና የሰበር ውሳኔ (መ/ቁ 105677) አተረጓጎም
✅ተጠሪው "አንድ የዳኝነት አካል ስልጣን ባይኖረውም የሰጠው ውሳኔ በይግባኝ እስካልተሻረ የጸና ነው" የሚለውን የሰበር መዝገብ ቁጥር 105677 ትርጓሜ እንደ መከራከሪያ አቅርበው ነበር።
✅ሆኖም የሰበር ችሎቱ ይህ ትርጓሜ የሚያገለግለው ለመደበኛ ፍርድ ቤቶች (ወረዳ፣ ከፍተኛ እና ጠቅላይ ፍርድ ቤት) ብቻ መሆኑን ገልጿል።
✅መደበኛ ስነስርዓት የማይከተል እና አነስተኛ ጉዳዮችን ለማየት የተቋቋመ አካል (ማህበራዊ ፍርድ ቤት) ህገ-መንግስትን ጥሶ የሰጠው ውሳኔ "በይግባኝ አልተሻረም" በሚል ሊጸና አይገባም በማለት ችሎቱ ተንትኗል።
4. የፍርድ ቤት ግዴታ
✅የስልጣን ክርክር በባለጉዳዮች ባይነሳም እንኳ፣ ፍርድ ቤቱ በራሱ ተነሳሽነት ስልጣን ያለው መሆኑን የማረጋገጥ ግዴታ አለበት።
👉🏿በመሆኑም ወረዳ ፍርድ ቤት "መሬቱ ለአመልካች ይገባል" በማለት የሰጠው ውሳኔ ጸንቷል።👇
https://t.me/ethiolawtips
ещё
523
10
27 окт, 16:58
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней