Аналитика Telegram-канала
Подписчики
16 536
Публикаций
6 515

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
26 окт29 окт1 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

07.1007.1012.1020.1020.1021.10
321
Средний охват
901
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

147
Упоминаний
41
Из них репостов
33
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 6 515 2 из 6 515
​📢 Grade እና የ Grade አሰራር ➡️ ውድ ቤተሰቦች ስለ Grade እና grade አሰራር ስትጠይቁን ስለነበር ግልጽ በሆነ መንገድ ጠቃሚ የሆነ መረጃ አዘጋጅተንላችኋል። 👉 ​የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚጠቀሙበት የ grading system ከአንዳንድ የግል ኮሌጆች በስተቀር በአብዛኛው ተመሳሳይ ነው። 👉 ​Grade - ብዙ ጊዜ የዩኒቨርሲቲ ኮርሶች ውጤት የሚሰላው ከታች በተቀመጡት መመዘኛ ድምርን መሰረት በማድረግ ነው። 👉 Midterm Exam: ከ 30 point Assignment/Project: ከ 20 ​Final Exam: ከ 50 👉 ​በእነዚህ ሁሉ ምዘናዎች ያመጣችሁት ነጥብ ተደምሮ ከ 100 ይያዛል። ከዚያም ያመጣችሁት አጠቃላይ ድምር በሚከተለው መልኩ ወደ Letter Grade እና Point Grade ይቀየራል። ​A+   (4.0) = ከ90 እስከ 100 ​A     (4.0) = ከ85 እስከ 89 ​A-    (3.75) = ከ80 እስከ 84 ​B+   (3.5) = ከ75 እስከ 79 ​B     (3.0) = ከ70 እስከ 74 ​B-    (2.75) = ከ65 እስከ 69 ​C+   (2.5) = ከ60 እስከ 64 ​C     (2.0) = ከ50 እስከ 59 ​C-    (1.75) = ከ45 እስከ 49 ​D     (1.0) = ከ40 እስከ 44 👉 Fx    39-35 Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fx ወደ F ይለወጣል። 👉 ​F = ከ0 እስከ 34 ​በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል። ➡️ ​የGrade አሰራር (GPA Calculation) 👉 ​የአንድ ተማሪን የሴሚስተር ውጤት (GPA) ለማስላት፣ እያንዳንዱን ትምህርት የወሰደውን የCredit Hour በዛው ትምህርት ባመጣው Grade Point ማባዛት ያስፈልጋል። ከዚያም ሁሉንም ውጤቶች በአንድ ላይ ደምራችሁ በአጠቃላይ በሴሚስተሩ የወሰዳችኋቸውን የCredit Hour ድምር ማካፈል ነው። 👉 ለምሳሌ: አንድ ተማሪ ሶስት ትምህርቶች ቢኖሩት ​የመጀመሪያው ትምህርት:Grade A (4.0) እና Credit Hour 5 ቢሆን: ​4.0 x 5 = 20 👉 ​ሁለተኛው ትምህርት:Grade A- (3.75) እና Credit Hour 5 ቢሆን: ​3.75 x 5 = 18.75 👉 ​ሦስተኛው ትምህርት:Grade B (3.0) እና Credit Hour 3 ቢሆን: ​3.0 x 3 = 9 👉 ​የተማሪውን GPA ለማግኘት: ​የሁሉም ውጤቶች ድምር: 20 + 18.75 + 9 = 47.75  ​የሁሉም Credit Hour ድምር: 5 + 5 + 3 = 13 👉 ​አሁን የውጤቱን ድምር በ Credit Hour ድምር ስታካፍሉ የሴሚስተሩን GPA ታገኛላችሁ። ​47.75 ÷ 13 = 3.67 👉 Then ​ይህ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 GPA አመጣ ይባላል። 📌 በመጀመሪያ ዓመት ላይ የምትሰሩት GPA (ውጤት) ሚናው እጅግ እጅግ የላቀ ነው፤ ከ Department ምርጫ ባሻገር በቀጣይ አመት ውጤት ቢወርድባችሁ እንኳን የ ሴሚስተሮቹ ውጤት እየተደመረ Cumulative ስለሆነ እየተያዘላችሁ የሚሄደው ከፍ ያደርግላችኋልያደርግላችኋል። 📌 አመቱን ሙሉ አብረናችሁ ነን
ещё
310 1 21 окт, 07:19
Фото
7 Ticket  መልካም እድል መመዝገቢዪ ሊንክ CODE=47090-95109 PROMO CODE AB5-OGI0G1 https://shamo.bet/?ref=AFF-BEWEYP
ещё
239 0 1 20 окт, 08:10
Фото
🏆🇪🇸🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🤩🔵👑 7 Ticket መልካም እድል ይቅናን 🔥 🔠🔠🔠🔠🔠🔠 መመዝገቢዪ ሊንክ 👉👁 💜🖤47090-95109 💚🩵💙💜🖤 ➡️AB5-OGI0G1 https://shamo.bet/?ref=AB5-OGI0G1
ещё
1 0 20 окт, 08:05
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней