Аналитика Telegram-канала
Подписчики
5 068
Охват за 24 ч
511
ER за 24 ч
10,08%
Публикаций
3 411

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
1 ноя4 ноя7 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

05.1105.1106.1106.1106.1106.11
101
Средний охват
330
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

34
Упоминаний
7
Из них репостов
3
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 3 411 2 из 3 411
Фото
የኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ **** የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን እና በውጭ ምንዛሪ ተመን ለመኖሪያ ወይም ለገስት ሀውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል በመሆኑም የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከጥቅምት 27 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችና በዋናው መ/ቤት በአካል ቀርበው መግዛት ይችላሉ 📍ቅርንጫፍ 1 ጽ/ቤት- ሜክሲኮ ከፌዴራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት አጠገብ 📍ቅርንጫፍ 2 ጽ/ቤት- ቄራ ሠነዶች ማረጋገጫ አጠገብ 📍ቅርንጫፍ 3 ጽ/ቤት- መስቀል ፍላዎር አይሻ መስጊድ አጠገብ 📍ቅርንጫፍ 4 ጽ/ቤት- 6 ኪሎ ከኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ፊት ለፊት 📍ልዮ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት- ከኢሲኤ (ECA) አጠገብ እንዲሁም ለገሀር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት አንደኛ ፎቅ ላይ በአካል ቀርበው የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ ። ለተጨማሪ መረጃ 📍በስልክ ቁጥር 0910-48-59-48 ወይም 0922-98-76-33 ወይም 0922-49-18-85 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል። 📍ዌብሳይት / website www.fhc.gov.et 📍ፖ.ሣ.ቁ P.O. Box 299 📍ፋክስ ቁጥር፡ 011-5-54-60-45/ 011-5-52-46-46 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ ምእራፍ ለተሻለ ነገ
ещё
330 0 6 ноя, 20:06
Фото
​በአዲስ አበባ ከ1997-2007 ዓ.ም በተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ የማስተካከያ እና የጥራት እርምት ሥራ ሊደረግ ነው ​የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከ1997 እስከ 2007 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ ውል ተይዞላቸው በተገነቡና አገልግሎት እየሰጡ በሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ የታዩ የግንባታ ጥራት ጉድለቶችን በጥናት በመለየት የማስተካከያ ሥራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በጥናት የችግሮቹን ደረጃ እና ቅድሚያ እርምት የሚያስፈልጋቸውን ሕንፃዎች ለይቷል። ​ በነዋሪዎች ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት ሳይደርስ ከነዋሪዎች ጋር በመግባባት እና ተቋራጮችን በመመደብ የሙያዊ እርምት ሥራውን ለመጀመር ዝግጁነት ተጠናቋል። ​በውል ግዴታ መሠረት አስፈላጊ የሰነድና የማስረጃ ዝግጅት በማድረግ ሕጋዊና የውል እርምጃ የመውሰድ ሥራ እየተከናወነ ይገኛል። ​ የከተማ አስተዳደሩ ባለፉት 5 ዓመታት 496 ሺሕ 971 ቤቶችን ገንብቶ ለነዋሪዎች ማስተላለፉ ተገልጿል። ​የ2018 በጀት ዓመት አቅጣጫ፡ በግንባታ ላይ የሚገኙ ቤቶችን ጥራት በመጠበቅ፣ ፍጥነትን በማሳደግና ዲዛይን በማሻሻል ለነዋሪዎች ምቹ ማድረግ ላይ ትኩረት ተደርጓል። ​📌 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://linktr.ee/aahdc ​(ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም - የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ኮሙኒኬሽን) ​🏗 Ethio Con | 🔗 ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/EthioCon 📱 ቲክቶክ: tiktok.com/@ethioconstruction0 🔗 ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል: https://t.me/ethioconradio ⚠️ የቅጂ መብት © 2026. ይዘቱን ከዚህ ቻናል ውጭ ማስተላለፍ የሚቻለው ምንጩን (ኢትዮ ኮን) በመጥቀስ ብቻ ነው።
ещё
94 0 1 6 ноя, 14:38

1 0 6 ноя, 14:28
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней