Аналитика Telegram-канала
Подписчики
10 311
Охват за 24 ч
301
ER за 24 ч
2,92%
Публикаций
6 842
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
18 ноя21 ноя24 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
21.1121.1121.1121.1123.1123.11
51
Средний охват
81
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
22
Упоминаний
5
Из них репостов
11
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 6 842 2 из 6 842
ፍቅርና ፍቅረኞች
━━•✦•━━
✍ መስፍን ሀብተማርያም
'
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አንድ አስደናቂ ነገር ፖላንድ ውስጥ እንደተፈፀመ "ሪደርስ ዳይጀስት" በተባለው መጽሔት ላይ ሰፍሮ ተመልክቻለሁ።
የናዚ ጀርመን አምባገነንነት በሰፈነባት አውሮፓ ብዙ ሰዎች በየጊዜው ከአሰቃቂ እስር ቤቶች እየተወሰዱ ይረሸኑ ነበር።
እና በአንድ ወቅት ከሁለት መቶ የማያንሱ እስረኞች እንዲወጡ ይታዘዙና ሽማግሌዎቹንና አሮጊቶቹን ትተው ሌሎቹን ሊገድሉ ተዘጋጁ። የሚጠበቀው የኮሎኔሉ ትዕዛዝ ብቻ ነበር።
ኮሎኔሉ ትዕዛዝ ሊሰጥ ሲል አንድ ኮሳሳ ሽማግሌ «እባክህ ኮሎኔል! ፍቀድልኝና ለአንዲት ደቂቃ ልናገር!» ሲሉ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ጠየቁ። «በል ፈጠን በል ተፈቅዶልሃል!» አላቸው ኮሎኔሉ።
«ያንን ወጣት ተመልከተው» አሉ አዛውንቱ «በአንድ እስር ቤት ለሁለት ዓመት ኖረናል። ሚስቱን እንደሚያፈቅር ሌት ከቀን ይነግረኝ ነበር። ሙሽርነቱን ገና ጠግቦ ሳይጨርስ ነበር የታሰረው። ስለዚህ ዘወትር ሚስቱን እያነሳ ያለቅሳል፤ ይብሰለሰላል። ምግቡን እንኳን አጣጥሞ በልቶ አያውቅም። ፈገግታ ከረሳ ቆይቷል።
ስለዚህ አሁን እንድትፈቅድልኝ የምጠይቅህ ... እኔ ሞቴን የምጠብቅ ሽማግሌ ነኝ፤ ሚስቴንና ልጆቼን ቀብሬያለሁ። እባክህ በሱ ምትክ እኔ ልገደል። እሱን ግን አንድ ቀን ሚስቱን ለማግኘት በቅቶ ፍቅሩን እንዲጨርስ እድል ስጠው።»
በዚህ አነጋገር ኮሎኔሉ ልቡ ተነክቶ እንባ ተናነቀውና ሊረሸኑ የተወሰነባቸውን ሁሉንም ምሕረት አደረገላቸው።
ፍቅር የሚሉት ነገር ይሄን ያስደርጋል?
ወደ ሌላ አጋጣሚ ደግሞ እንለፍ።
አንድ ሰውዬ ነበረ። ይሄ ሰው ሳይቤሪያ አምስት ዓመታት ታስሮ በሕይወት መቆየቱ ያስገረማቸው የሶቪየት ባለስልጣኖች
«ሌሎች የእስር ቤት ጓደኞችህ በበረዶ እየተሰቃዩ ሲሞቱ አንተ እንዴት ተቋቋምከው?» ሲሉ ጠየቁት።
«ሚስቴን ሁልጊዜ ስለማስብ ብርዱ እምብዛም አይሰማኝም!» በማለት ነበር እርሱም ምስጢሩን የገለፀላቸው።
...
❝ፍቅር ፍቅር አሉት ስሙን አሳንሰው፣
ከድንጋይ ይከብዳል ለተሸከመው ሰው።❞
ከተባለለት ወዲያ ኃይለኝነቱ መች ይጠየቃል።
>>>
━━━━━━━━━━━
📔 እፍታ - ቅፅ 1 (44 ትረካዎች)
📄 197 - 198
🗓 1991 ዓ.ም.
📖 📖 📖 📖 📖
https://t.me/Ethiobooks
ещё
64
0
23 ноя, 10:00
ещё
29
0
23 ноя, 09:53
ሙስጠፋ ከማል አታቱርክ - 2 የመጨረሻው!
ещё
81
0
21 ноя, 13:00
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней