Не попадитесь на накрученные каналы! Узнайте, не накручивает ли канал просмотры или подписчиков Проверить канал на накрутку
Прикрепить Телеграм-аккаунт Прикрепить Телеграм-аккаунт

Телеграм канал «Ethio university exam and material»

Ethio university exam and material
1.7K
0
47
5
0
Well Come To Ethio university exam & material

♀️Freshman Pdfs
♀️PowerPoints
♀️Mid and Final Exam
♀️Other Relevant materials.
♀️Dep't exam

Contact me for Support @Dmd2k
Подписчики
Всего
3 531
Сегодня
-6
Просмотров на пост
Всего
738
ER
Общий
20.87%
Суточный
23.19%
Динамика публикаций
Telemetr - сервис глубокой аналитики
телеграм-каналов
Получите подробную информацию о каждом канале
Отберите самые эффективные каналы для
рекламных размещений, по приросту подписчиков,
ER, количеству просмотров на пост и другим метрикам
Анализируйте рекламные посты
и креативы
Узнайте какие посты лучше сработали,
а какие хуже, даже если их давно удалили
Оценивайте эффективность тематики и контента
Узнайте, какую тематику лучше не рекламировать
на канале, а какая зайдет на ура
Попробовать бесплатно
Показано 7 из 1 743 постов
Смотреть все посты
Пост от 26.10.2026 21:30
178
0
4
ከ Ethio Unique privat Channel የተወሰደ እኛ ጋር ስትመዘገብ ብዙ ነገር ነው የምታገኙት 🙌

✔️ Ethio Unique Mind Map💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

✔️ logic Mind Map

ለማስታወስ በጣም ይረዳችሁል🥰

©️Ethio Unique Tutorial
👏 7
👍 1
Пост от 25.10.2026 14:32
259
0
3
የ Ethio Unique Tutorial የመጀመሪያ ዙር  ምዝገባ ሊጠነቃቅ #6ቀን  ቀራው

በ2019 Freshman የጀመራችሁ  Social and Natura ተማሪወች l! አሪፍ GPA ሰርታችሁ ጥሩ Department መግባት ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ ጊዜያችሁን በከንቱ አታባክኑ! ቀጥታ ወደ Ethio Unique Tutorial ኑ!

🤔⁉️ከቲቶሪያሉ ምን ታገኛላችሁ?

•📚 ምርጥ Lecture Notes, Reference & Teacher's Guide፦ሁሉንም የትምህርት ዓይነቶች በአንድ ቦታ አጠቃለው የያዙ!

•🎬 የVideo Tutorial ፦
በአጭር ጊዜ ብዙ እውቀት የሚያስጨብጡ ማራኪ ቪዲዮዎች! ለ doing subject

•🗓 ልምድ ባላቸው መምህራን እና ተማሪወች የተዘጋጁ የአማረኛ እና የእንግሊዝኛ ኖቶች(Notes)፦ቋንቋ ሳይገድባችሁ እና ሳትሰለቹ ትምህርቱን እንድትረዱት የተደረጉ።

•📄 All University Mid & Final Exams፦scheduled የሆኑ! እንዲሁም በየ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ ከ2014 - 2017/18 ዓ.ም ከአዲስ አበባ፣ ከAASTU፣ ከጅማ፣ ከሀዋሳ፣ ከሀራማያ፣ ከወላይታ ሶዶ፤ ከአንቦ፣ ከወልኪጤ፣ ከአርባምንጭ እና እጅግ በጣም ብዙ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ፈተናዎች: አጠቃላይ የተለያዩ University Mid እና Final ፈተናዎች አሉት

•📈 የተለያዩ የፈተና አወጣጥ ቴክኒኮች፦በየምዕራፉ ጥያቄዎች የሚሰሩበት እና ከሁሉም ምዕራፎች የተውጣጡ ጥያቄዎች ከነማብራሪያቸው!

➟ Bonus:-የ Ethio Unique Tutorial Mind Map also ppt

ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ⬇️

@EthioUniTutorialReg_Bot

✔️ እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 

@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter
❤ 4
Пост от 21.10.2026 08:49
1 187
0
4
✅Department የወደፊት ህይወታችሁን አቅጣጫ የሚወስን ቁልፍ ነገር ነው።

🕴የመረጣችሁት ዲፓርትመንት ለመግባት ደግሞ ትልቁን  ከ70% በላይ ድርሻውን የሚወስደው የ Freshman ውጤት ነው🙌

👤እናንስ ምን እያሰባችሁ ነው 1 ወይንም 2 አመት በ ዩኒቨርስቲ እድሜያችሁን አቃጥላችሁ🙇‍♂️ የማትፈልጉትና የማይሆን Department ብንገባስ ብላችሁ አስባችሁ ታቃላችሁ🤔

🚨አስተውሉ መመለስ በማትችሉት እድሜ አትቀልዱ ፤ ትምህርትን መርጣችሁ ወደ ትምህርት አለም እስከገባችሁ ድረስ ዋና ስራችሁ ትምህርታችሁ ሊሆን ይገባል🤷‍♂️።

📚ስንቶቻችሁስ ጥናት ጀምራችኋል❓ ከአሁኑ ስለምትማሩት ትምህርት ትንሽ እንኳን ፍንጭ ከሌላችሁ መቼ ልትረዱት ነው🙄የሚኖራችሁ አጭር ጊዜ🕰 የሚያስፈልጋችሁ ደግሞ ትልቅ ውጤት ነው🙌

✅ለረጅም አመታት ልምድ ያለው እና በሚሰጠው የትምህርት ጥራት የሚታወቀው ስኬት Freshman Tutorial  የ 2019 የትምህርት ዘመንም ትምህርት ምዝገባ ጀምሮ በማስተማር ላይ ይገኛል📚

🌐ትምህርቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል ሁሉም ተማሪወቻችን ከስር ከስሩ እያነበቡ ፤በየምእራፉ ጥያቄወችን እየሰሩ ይገኛሉ።

🧐እናንተስ ማንን ትጠብቃላችሁ የትኛውን ጊዜስ እየጠበቃሁ ነው።

✍️ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው።

እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 👇
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter

@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
❤ 8
👏 1
Пост от 19.10.2026 13:34
143
0
4
📚The Power of Logic

📚እንደ Hurley አይነት ጥሩ መፅሐፍ ነው!

📚 ለፍሬሽማን ተማሪዎች

@Ethio_Unique_Tutorial
Видео/гифка
Видео/гифка
Видео/гифка
Пост от 18.10.2026 08:58
152
0
1
#የመጀመሪያ ዙር ምዝገባችን ሊጠናቀቅ ትንሽ ቀናት ነው የቀረው እና ምን እየጠበቃችሁ ነው የእናንተ ጓደኞች Class ሰኞ ይጀምራሉ እናንተስ

♨️ እኛን ልዩ የሚያደርጉን ነገሮች 🧨

1️⃣  ሁሉንም የፍሬሽማን ትምህርቶች በአንድ ላይ

✔️ ከPhysical Fitness ኮርስ በስተቀር ሁሉንም የፍሬሽማን Course ማቅረባችን።

2️⃣ ያለፉ ዓመታት ፈተናዎች ከመልስና ማብራሪያ ጋር 📝

✔️በሌሎች ቦታዎች ለብቻቸው በክፍያ የሚሰጡትን ያለፉ ዓመታት ፈተናዎችን ከሙሉ መልስና ዝርዝር ማብራሪያ ጋር ከTutorialochu ጋር አብረን መስጠታችን። 🙌

3️⃣ ጥራት ያለው የትምህርት አሰጣጥ🎓

✔️ ብዙ ተማሪዎች የመሰከሩለት የትምህርት አሰጣጥና ጥራታችን እንዲሁም በግልፅ፣

ጥራት ያለው እና ማራኪ በሆነ መንገድ የተዘጋጁ Tutorialochchn ለትምህርታችሁ ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ።

4️⃣ በማንኛውም ቦታና ጊዜ መጠቀም መቻላችሁ

✔️ ኮርሶቹን አንዴ ካስከፈታችሁ በኋላ ኢንተርኔት ሳያስፈልጋችሁ በማንኛውም ቦታና ጊዜ መመልከትና ማጥናት መቻላችሁ።

5️⃣ ተመጣጣኝ ክፍያ

✔️ እጅግ ተመጣጣኝ እና ሁሉንም ያማከለ ክፍያ በመክፈል፣ በሌሎች ቦታዎች በተለያየ ክፍያ የሚገኙትን የተለያዩ ግቢዎች ያለፉ ዓመታት ፈተናዎችን ከመልስና ማብራሪያቸው ጋር በተጨማሪ እኛ ጋር ታገኛላችሁ።

⏩ መሉ  አንድ  አመት (325) birr on discount ይህን ነፃ በሉት

⏩ለ አንድ Semester (200) birr

ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ⬇️

@EthioUniTutorialReg_Bot

✔️ እኛን በቀጥታ ማግኘት ከፈለጉ 

@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter

✔️ቻናላችንን Join በማድረግ አዳዲስ Information አግኙ።

@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_TUtorial
❤ 3
🤩 1
Пост от 16.10.2026 21:19
224
0
1
➡️ የፍሬሽማን አመታችሁ የወደፊት ህይወታችሁን እንዲያበላሸው አትፍቀዱለት። 🎓

👉 ለአመታት ስትመኙት የነበረው ዲፓርትመንት አለ። ነገር ግን ፈፅሞ ወደማትፈልጉት ዲፓርትመንት ብትገቡስ? ይህ የሚሆነው አቅም ስላጣችሁ አይደለም። ይልቁንም ለፍሬሽማን ፈተና ቀድማችሁ ባለመዘጋጀታችሁ ነው።

👉 በሁሉም የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ዲፓርትመንት የምትመደቡት በፍሬሽማን ውጤታችሁ ነው። ይህ ውሳኔ ደግሞ የነገ ህይወታችሁን ይወስናል።

👉 የEntrance ፈተና ዩኒቨርሲቲ አስገብቷችኋል። አሁን ደግሞ በእውነት ለምትፈልጉት ህልም የምንታገልበት ሌላ እድል አለን። የምንወደውን ዲፓርትመንት ካጣን በኋላ ከመፀፀታችን በፊት፣ አሁኑኑ ተገቢውን ዝግጅት እናድርግ።

🔸 በቪዲዮ የተደገፉ ቲቶሪያሎች ፡ ከባድ የሚባሉ ኮርሶችን እና የሂሳብ ስሌቶችን ልክ ክፍል ውስጥ እንዳላችሁ ሆናችሁ በግልጽ እንሰራላችኋለን::

🔸 ባለሁለት ቋንቋ ጽሁፎች ፡ የቋንቋ ችግር እንቅፋት እንዳይሆንባችሁ እንግሊዘኛን ከአማርኛ ጋር ባቀናጀ መልኩ የተብራሩ ጽሁፎችን ታገኛላችሁ::

🔸 አጫጭር ማጠቃለያዎች (PPT) ፡ ጊዜ በማይወስዱ እና ዋና ዋና ነጥቦችን ብቻ በያዙ አጫጭር ፒፒቲዎች የፈተና ጊዜ ጥናታችሁን እናቀልላለን::

🔸 የማስታወሻ ዘዴዎች (Mind maps) ፡ ሰፋፊ ሀሳቦችን በቀላሉ ለማስታወስ የሚረዱ ስልቶችን እና አቋራጭ መንገዶችን እናሳያለን::

🔸 ምዘናዎች ፡ እያንዳንዱን ምዕራፍ ስንጨርስ በሚሰጡ ፈተናዎች እንዲሁም የ እናንተ ግቢ የ 4-5 ዓመት ሚድ እና የ ፋይናል ሞዴል ፈተናዎች ራሳችሁን እንድትመዝኑ እናደርጋለን::

📌 አመቱን ሙሉ ከናንተ ጋር ነን

🚨ለመመዝገብ👇
@EthioUniTutorialReg_Bot


👉 ለማነኛውም ጥያቄ :👇👇
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter
Пост от 15.10.2026 22:55
35
0
0
የ 2019 Freshman  ዝግጅት ጀምረዋል እናንተስ❓ 

✔️እንደምታውቁት ዮኒቨርስቲ እና Highschool አንድ አይደለም ዮኒቨርስቲ ለይ ስለ እናንተ ውጤት የሚጨነቅው  እራሳችሁ ብቻ ናቸሁ። እንዲሁም  ብዙ Competition ውስጥ ነው ያላችሁ ‼️

✔️ይህን Competition ለማለፍ ደግሞ ጥሩ ዝግጅት  ከ እናንተ ይጠበቃል  ካልሆን ግን እንደ ብዙ  Senior ተማሪዎቹ Freshman ለይ ውጤት ብሰራ ይህ Department አልማረም የሚል ፀፀት ውስጥ   እራሳችሁን  ከ 1 ዓመት በሁላ ተገኙታላችሁ😩

✔️ ይህ ለማስቀረት የተቀቋመው  Ethio Unique Tutorial ለእናንተ ሁሉንም በመጠቅለል  ፣ ማለትም based on  Module and lastyear exam ለእንተ ሁሉም በአንድ  ለይ  ለመስጠት  እኛ ሁሉንም ጨርሰናል እናንተስ  ምን ትጠብቃላችሁ ።

✔️ እኛም ምርጥ ውጤት እንድታመጡ ለመርዳት ሁሉንምየዩኒቨርስቲCommon ኮርሶች እናስጠናችኋለን።

✔️ ከአሁኑ ዝግጅቶችን ለማድረግ ሞክሩ። ምክንያቱም ግቢ ለይ Mid ከተፈተናችሁ በ 1ወር ውስጥ   Final Exam ቶሎ ነውየሚደርሰው። ስለሆነ የሚሆነውሳታስተውሉት ጊዜው ይፈጥናል፥ ፈተናችሁ ቶሎ ይደርሳል።

✔️ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ አሁኑኑ  ተቀላቀሉ ከኢትዮጵያ በሙሉ  ከተውጣጡ እና 12% ውስጥ ከግቡ ጋር ነው  Competition ውስጥ  ያላችሁት።

🚨ለመመዝገብ👇
@EthioUniTutorialReg_Bot

✉️ ለበለጠ መረጃ
@Ethio_Unique_Support_bot
@Ethio_Supporter


📥Join Our Channel👇
@Ethio_Unique_Tutorial
@Ethio_Unique_Tutorial
👏 2
Смотреть все посты