Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
16 606
Охват за 24 ч
2,8K
ER за 24 ч
17,13%
Публикаций
14 468

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
20 ноя23 ноя26 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

23.1123.1123.1124.1126.1126.11
659
Средний охват
1,6K
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

22
Упоминаний
7
Из них репостов
14
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 14 468 2 из 14 468
Фото
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፉን አስመልክቶ ካደረጉት ንግግር የተወሰደ፦ 📌 ከኢነርጂ አንጻር ባለፉት ዓመታት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብና የገናሌ ዳዋ የውኃ ኃይል እንዲሁም የአይሻና የአሰላ የነፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመርቀው አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። 📌 በአፍሪካ በትልቅነቱ በሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የኮይሻ የውኃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግድብ ግንባታ በዚህ ዓመት ከሞላ ጎደል የሚጠናቀቅ ሲሆን አጠቃላይ ፕሮጀክቱን ሁለት ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው። 📌 በገጠር አካባቢዎች ከዋናው የኤሌክትሪክ ቋት (ግሪድ) ውጭ የኃይል ተደራሽነትን የሚያረጋግጡ የሶላር ኃይል (ኦፍ ግሪድ) ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው። 📌 የፕሮጀክት ቁሳቁሶችንና የኤሌክትሪክ መስመሮችን መስረቅ እንዲሁም ቆራርጦ መሸጥን የመሳሰሉ ችግሮች በማኅበረሰብ ደረጃ ካልተፈቱ፣ የታሰበውን ብልጽግና ማምጣት አስቸጋሪ ይሆናል። 📌 የኢንዱስትሪ ዋና ግብዓት ኢነርጂ በመሆኑ በኢነርጂ ዘርፍ በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። #የኢትዮጵያ_ኤሌክትሪክ_ኃይል
ещё
302 0 2 26 ноя, 12:02
Фото
ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ ፕሮጀክቶችና የሥራ ክፍሎች የተውጣጡ የሥራ መሪዎችና ባለሙያዎች የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። ​ጉብኝቱ በፕሮጀክቱ የግንባታ ሂደት ላይ እየታዩ ያሉ መልካም ተሞክሮዎችንና ልምዶችን ለመቅሰም እንዲሁም የዕውቀት ሽግግር ለማከናወን ያለመ ነው። ​የጉብኝቱ ተሳታፊዎች በግድቡ ግንባታ  ጥቅም ላይ እየዋሉ የሚገኙ ዘመናዊ የምህንድስና ቴክኖሎጂዎችን እና የአሰራር ሥርዓቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ​ይህም የፕሮጀክቱን ውጤታማ አሰራሮች በየሥራ ክፍሎቻቸውና በሌሎች የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ተግባራዊ ለማድረግ ሰፊ ግንዛቤ እንዲጨብጡ ያስችላቸዋል። #የኢትዮጵያ_ኤሌክትሪክ_ኃይል
ещё
1 648 0 26 ноя, 08:42
Фото
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ንጹህ ኢነርጂን በማልማት ሀገራዊ የልማት ግቦችን ለማሳካት በዘርፉ የሴቶችን አቅምና ተሳትፎ ለማሳደግ ያለውን ድጋፍና ቁርጠኝነት ለኢትዮጵያ ሴቶች ኢነርጂ ማህበር (EWiEn) 6ኛ ዓመት ጉባኤ ድጋፍ በማድረግ አሳይቷል። የሴቶች በኢነርጂ ዘርፍ መብቃትና በአመራር ሰጪነት መሳተፍ ተቋሙ የሚያከናውናቸውን ግዙፍ የኃይል መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን በብቃት ለማስተዳደር፣ የተለያዩ የፈጠራ ሃሳቦችን በማፍለቅ የህብረተሰቡን የኃይል ፍላጎት ለመመለስ እና አካታች የኢነርጂ ተደራሽነትን እውን ለማድረግ ትልቅ አቅም ይፈጥራል። ተቋሙ ይህን በመገንዘብ ሴቶች በዘርፉ የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ብቻ ሳይሆኑ መሐንዲሶች፣ ሥራ ፈጣሪዎች፣ ውሳኔ ሰጪዎች እና መሪዎች እንዲሆኑ ሁለንተናዊ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል፡፡ #የኢትዮጵያ_ኤሌክትሪክ_ኃይል
ещё
473 0 24 ноя, 17:20
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней