Аналитика Telegram-канала
Подписчики
449
Охват за 24 ч
19
ER за 24 ч
4,23%
Публикаций
60
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
1 ноя4 ноя7 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
12.1016.1019.1019.1019.1001.11
18
Средний охват
51
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
91
Упоминаний
86
Из них репостов
5
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 60 2 из 60Welcome to Minte dev
I'm Mintesnot Birhanu, a Full-Stack Developer focused on building reliable and scalable software.
𝗦𝗲𝗿𝘃𝗶𝗰𝗲𝘀:
• Telegram Bots
• Custom Websites
• Mobile Applications
• Admin Dashboards
• Business Platforms
• Wallet Systems
• Payment Integrations
• API Development
Why work with me?
6 Months Free Maintenance
Clean & Maintainable Code
Secure Development
High Performance
Scalable Architecture
Reliable Support
Have a project in mind
Send me a message and let's build it
inbox @brana_editor
ещё
9
0
1 ноя, 17:49
የAI ነገር ወደየት ያመራ ይሁን ?
የላቀው የ " Claude AI " ፈጣሪ የሆነው አንትሮፒክ ኩባንያ ባለፈው ወር ላይ ይፋ ባደረገው የደህንነት ሪፖርት፤ በየመን የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የAI ሞዴሉን እንደ ሶፍትዌር ኢንጂነር በመጠቀም ለጦር መሳሪያ ማልማት ስራዎች ለማዋል ያደረጉትን ሙከራ #አክሽፏል።
በየመን የሚገኙ አካላት "Claude AI"ን በመጠቀም ፣ ሚሳኤሎችን ለማዘጋጀት ፣ የሮኬት መመሪያ ሶፍትዌሮችን ለማዘጋጀት፣ የኮምፒውተር ኮዶችን ለመፃፍ እና የሳይንስ መረጃዎችን ለመጠየቅ ሞክረው ነበር።
" ሁቲ " እንደሆኑ የታመኑት ታጣቂዎቹ Claude AIን በመጠቀም ረጅም ርቀት የሚጓዙና ከ1,500 ማይል በላይ (ከ2 ሺ ኪ/ሜ በላይ) የሚተኩሱ ሚሳኤሎችን ለማልማት ሞክረዋል።
እንዲሁም ሚሳኤሎች ከተወነጨፉ በኋላ አቅጣጫ ሲስቱ በራሳቸው ጊዜ አቅጣጫቸውን ማስተካከል የሚያስችላቸውን አቅም ለመፍጠር እንደሞከሩ ነው የተነገረው።
የአንትሮፒክ የደህንነት መከላከያው እንቅስቃሴውን ወዲያውኑ በመለየት የጥያቄዎቻቸውን ምላሽ ያገደ ሲሆን፣ የታጣቂዎቹንም አካውንቶች ሙሉ በሙሉ ዘግቷል።
ኩባንያው እንደገለጸው ታጣቂዎቹ AIውን ተጠቅመው የሰሩት እና በስራ ላይ የዋለ የጦር መሳሪያ ስለመኖሩ ምንም አይነት ማስረጃ የለም።
የተለያዩ ቡድኖች የAI መከላከያዎችን ለመስበር እና የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን ቁጥጥር ለማለፍ የተለያዩ ስልቶችን እየተጠቀሙ መሆኑ ተነግሯል።
ещё
9
0
19 окт, 12:05
🚨 ማንም ሰው ቢጠይቅዎ ይህን ኮድ አይስጡ!
❓ Phishing (ማጭበርበር) ምንድን ነው?
አጭበርባሪዎች እንደ ጓደኛ፣ ድርጅት ወይም Telegram ራሱ ሆነው ይመስላሉ፣ ከዚያ ሚስጥር መረጃዎን (ኮድ፣ የይለፍ ቃል) ለማግኘት ይሞክራሉ።
⛔️ አይስጡ:
- ወደ ስልክዎ የሚመጣውን የ5 አሃዝ የማረጋገጫ ኮድ
- የይለፍ ቃልዎን
- "ሽልማት አሸንፈዋል" የሚሉ ያልታወቁ ሊንኮችን አይክፈቱ
✅ ጠንቀቅ ይበሉ:
ኮዱ የሚመጣው እርስዎ ሲገቡ ብቻ ነው። ማንም ሰው ቢጠይቅ አጭበርባሪ ነው!
ተጨማሪ ጥበቃ: Settings → Privacy and Security → Two-Step Verification
ለጓደኛዎ Share ያድርጉ 📩
ещё
10
0
19 окт, 12:03
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней