Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 833
Охват за 24 ч
217
ER за 24 ч
7,66%
Публикаций
941

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
19 ноя22 ноя25 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

23.1123.1124.1124.1125.1125.11
21
Средний охват
34
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

601
Упоминаний
5
Из них репостов
8
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 941 2 из 941
የዕለቱ ሐሳብ ኤርምያስ ሁለት ቅርጫት በለስ አየ፤ በአንዱ መልካም፣ በሌላው ደግሞ የበሰበሰ ፍሬ ነበር። መልካሙ በምርኮ የተወሰዱትን የይሁዳ ነዋሪዎች ይወክል ነበር፡፡ ጌታ አምላክም ስለ እነርሱ እንዲህ አለ፤ "እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ የሚያውቅ ልብ እሰጣቸዋለሁ፤ በፍጹም ልባቸውም ወደ እኔ ስለሚመለሱ፣ እነርሱ ሕዝብ ይሆኑኛል፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ" (24፥7)። ልባቸውን በነካበት እጁ መንገዳቸውን ያበጃል። የምርኮውን መንገድ አልመረጡ ይሆናል። ወደ እግዚአብሔር የሚመለሱበት መንገድ ግን በመልካም እንዲጨርሱ ያደርጋቸዋል።
ещё
22 0 3 25 ноя, 14:02
የዕለቱ ቃል "እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ የሚያውቅ ልብ እሰጣቸዋለሁ፤ በፍጹም ልባቸውም ወደ እኔ ስለሚመለሱ፣ እነርሱ ሕዝብ ይሆኑኛል፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።" (ኤር 24፥7 አመት)
ещё
14 1 4 25 ноя, 07:03
የዕለቱ ሐሳብ እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂና በሁሉ ስፍራ የሚገኝ አምላክ ነው፤ ይህ ሲባል ግን ሁሉን ለማየት ወይም ሁሉ ቦታ ለመገኘት ይገደዳል ማለት አይድለም። ፈቃዱ መገኘቱን ይቀድማል፤ ጊዜንና ቦታን ወስኖ በዐላማ ይገናኛል። ነቢዩ እንዲህ እንዳለ፤ “እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፤ ቀርቦም ሳለ ጥሩት” (ኢሳ 55፥6)። ወደ እርሱ መቅረብንና እርሱን መጥራትን ይጋብዛል። "ክፉ ሰው መንገዱን...ይተው' እንደሚልም፣ መቅረብና መጥራት ንጹሕ ካልሆነው መራቅን ይጠይቃል። ይህ ፍለጋ ሩቅ መሄድን የሚጠይቅ አይደለም፤ እርሱ በመንፈሱና በቃሉ ቀርቦናል፤ ለልባችንም ሹክ ይለናል።
ещё
26 0 3 24 ноя, 14:01
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней