Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 887
Публикаций
250
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
2 ноя5 ноя8 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
17.1017.1020.1023.1024.1026.10
85
Средний охват
136
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
0
Упоминаний
0
Из них репостов
0
Каналов
0
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
0
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 250 2 из 250"እናታችን ኪዳነ ምኅረት ሆይ! በአርሲ በግፍ ለሚታረዱት ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን በተገባልሽ የምሕረት ቃል ኪዳንሽ ፈጥነሽ ድረስላቸው። ለቅሶአቸውን ወደ ደስታ፣ መከራቸውን ወደ ሰላም ለውጪላቸው፣ ክንድሽን ዘርጊላቸው። ድንግል ሆይ በስደትሽ ወራት ስለተቀበልሽው መከራ ብለሽ በቀያቸው ስለተሰደዱት ከልጅሽ ዘንድ አሳስቢ😭አሜን!"
✍️ @ephrem_views
..
ещё
136
2
1 10 26 окт, 20:33
📌#ትኩረት_በአርሲ_ላሉ_ኦርቶዶክሳውያን !
ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና አላማው ክርስትያኖችን በሁለተናዊ ደኅንነት መጠበቅ ነው። ክቡር የሆነው የሰው ልጅ በሃይማኖቱ ምክንያት እየተገደለ ቅዱስ ሲኖዶስ ስለሌላ አጀንዳ መወያየት የለበትም። ለሌሎቹ ሁሉም አጀንዶች ለሰው ናቸው። ስለዚህ ከሁሉም የሰው ሕይወት ይቀድማል። ትኩረት ለአርሲ ክርስትያኖች !
✍️ @ephrem_views
..
ещё
15
0
1 24 окт, 19:36
የተሳትፎ ጥያቄ !
📌ከእግዚአብሔር ጋር ስላለን ግንኙነት (ኅብረት)
1.በቀን ውስጥ ለጸሎትና ለቃለ እግዚአብሔር የምሰጠው ጊዜ ከማኅበራዊ ሚዲያ (Social Media) ጋር ሲነጻጸር ምን ያህል ነው?
2.እግዚአብሔርን የምፈልገው በችግርና በጭንቀት ጊዜ ብቻ ነው ወይስ በደስታዬም ጭምር?
3.በቅድስት ቤተክርስቲያን የምገኘው ልማድ ስለሆነ ነው ወይስ ከፈጣሪዬ ጋር ለመገናኘት ባለኝ እውነተኛ ናፍቆት?
👉ሁላችሁም ተሳተፉ።አንዱ ከሌላኛው መልስ ብዙ ሰው ይማራል።
✍️ የኤፍሬም ዕይታዎች
@ephrem_Views
👆የቴሌግራም አድራሻ👆👆
ещё
100
2
2 2 23 окт, 16:11
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней