Аналитика Telegram-канала
Подписчики
28 528
Охват за 24 ч
2,1K
ER за 24 ч
7,24%
Публикаций
251

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
16 ноя19 ноя22 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

20.1120.1121.1121.1121.1121.11
263
Средний охват
753
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

1 966
Упоминаний
825
Из них репостов
120
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 251 2 из 251
Фото
😭አሳዛኝ ዜና! ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል። ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና መዝፈን ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል። ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን። ቀዳሚ ዜና ቀዳሚ ዜና
ещё
753 22 53 21 ноя, 21:17
በኢትዮጵያ በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን አስመልክቶ ከፍተኛ የአሜሪካ ሴናተር ስጋታቸውን ገለጹ የአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት ሴናተር ጂም ሪሽ፣ በኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በክርስቲያኖች ላይ እየተፈጸሙ ያሉ ገዳይ ጥቃቶችን በተመለከተ ጥልቅ ስጋታቸውን አሰምተዋል። ሴናተሩ ለፎክስ ኒውስ ዲጂታል (Fox News Digital) በሰጡት ቃለ መጠይቅ፣ በአፍሪካ በተለይም በኢትዮጵያ የክርስቲያኖች ሕይወት መጥፋት “አሰቃቂ አዝማሚያ” መሆኑን ገልጸዋል። በሀገሪቱ የቀጠለው አለመረጋጋትና ግጭት በንጹሐን ዜጎች ደኅንነት፣ በቀጣናዊ ሰላም እንዲሁም በአሜሪካ ብሔራዊ ጥቅሞች ላይ ከባድ መዘዝ ሊያስከትል እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምሥራቅ በሚገኘው የአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ኢንደቶ በተባለ አካባቢ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 34 ሰዎች መገደላቸውን ሪፖርቶች ያመለክታሉ። ታጣቂዎች በኢንደቶ በሚገኘው የቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አቅራቢያ በመቅረብ ሰዎች እጃቸውን እንዲሰጡ ካዘዙ በኋላ ተኩስ መክፈታቸው ተገልጿል። በጥቃቱ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ሲሆኑ፣ ሦስት የእስልምና እምነት ተከታዮችም እንደሚገኙበት የአካባቢው ምንጮች ጠቁመዋል። ጉዳዩን አስመልክቶ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ፣ ዋሽንግተን በአርሲ ስለደረሰው የሕይወት መጥፋት መረጃው እንዳላት ገልጸው፣ በድርጊቱ ላይ ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግና ጥፋተኞች በሕግ እንዲጠየቁ ጥሪ አቅርበዋል። በተጨማሪም በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የቀጠለው ግጭት እንዳሳሰባቸው በመግለጽ፣ ሁሉም ወገኖች ለንጹሐን ዜጎች ጥበቃ እንዲያደርጉና ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ አሳስበዋል። ንጹሐን ዜጎች ሕይወታቸውን ማጣታቸው በመቀጠሉ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ስጋቱን እያጠናከረ ሲሆን፣ ሴናተር ሪሽም ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ የቆዩ የውስጥ ችግሮቿን በመፍታት ዘላቂ ሰላም እንድታሰፍን ጥሪ አቅርበዋል። ©️ፎክስ ኒውስ ዲጂታል (Fox News Digital) ቀዳሚ ዜና ቀዳሚ ዜና
ещё
236 1 3 21 ноя, 20:01
የዐቢይ የፖለቲካና የወታደራዊ ስሌት የኢትዮጵያን ውስጣዊ መረጋጋትና ቀጠናዊ አሰላለፍ እንዴት እየፈተነው ይገኛል? በየአቅጣጫው የተከፈቱት እነዚህ ግጭቶች የረጅም ጊዜ ስትራቴጂካዊ እቅድ አካል ናቸው ወይስ ሀገሪቱን ወደ አዲስ የቀውስ ምዕራፍ እየገፏት ነው? ይህን አስገራሚ ፖለቲካዊ ትንታኔ በዩቲዩብ ቻናላችን ያገኙታል👇 https://youtu.be/mGkJb-KUKNoSub_confirmation=1 https://youtu.be/mGkJb-KUKNoSub_confirmation=1
ещё
119 0 1 21 ноя, 19:12
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней