Аналитика Telegram-канала
Подписчики
311
Охват за 24 ч
232
ER за 24 ч
74,60%
Публикаций
20
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
10 ноя13 ноя16 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
05.1105.1106.1107.1107.1108.11
5
Средний охват
10
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
10
Упоминаний
5
Из них репостов
2
Каналов
4
Упоминаний за 90 дней
4
Из них репостов
2
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 20 2 из 20السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
6 Days Left ⏳️
ከ <<የተውበት እንባዎች>> የተወሰደ
<< ሽማግሌ>>:
<<....... እንዲህም አሉት፦ " አዕሻ ሆይ! ሀይማኖትህና የአባቶችህ ሀይማኖት ላንተ የተሻለ ነው። " እሱም "አይደለም! የእሱ ሀይማኖት የተሻለና ቀጥተኛ ነው አላቸው። " እርስ በርሳቸው ተያዩ። ወደ ሀይማኖቱ እንዳይገባ እንዴት አድርገው መከላከል እንዳለባቸው ተመካከሩ። ከዚያም "አቡ አዕሻ ሆይ! እሱ እኮ ዝሙትን ሀራም ያደርጋል " አሉት፡፡ "እኔ እኮ ትልቅ ሽማግሌ ነኝ ከሴት ፍላጎት የለኝም" አላቸው። እነሱም "መጠጥንም ይከለክላል" አሉት። "እሷ መጠጥ አዕምሮን የምታበላሽ፣ ወንድን ልጅ የምታዋርድ ናት። ከመጠጥ ጉዳይ የለኝም" አላቸው። ......>>
ጥያቄ፦
ሽማግሌው (አቡ አዕሻ) እስልምናን ተቀብሏል ወይስ አልተቀበለም? ለምን?
Comment ላይ መልሳችሁን አስቀምጡ።💬
ещё
6
1
3 8 ноя, 19:11
https://t.me/boost/ekrabook
ещё
3
0
7 ноя, 23:02
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
7 Days Left ⏳️
ከ <<የተውበት እንባዎች>> የተወሰደ
<< ሸይኹ በሚርቀስ ውስጥ>>:
<< ...... እንዲህ አለኝ፦ በሰፈራችን ውስጥ የሚያሰግድ አንድ ትልቅ ሸይኽ አለ። ህይወቱን ያሳለፈው በሰላትና በማስተማር ነው። የሰጋጁ ቁጥር እየቀነሰ መሆኑን አስተዋለ። የሰጋጆቹ ጉዳይ ያሳስበው ነበር። እነሱ ልጆቹ እንደሆኑ ነው የሚሰማው። አንድ ቀን ወደ ሰጋጆቹ ዞር አለና አብዛኛው ሰው ምን ሆኖ ነው? በተለይ ወጣቶች መስጂድ አይቀርቡም አያቁትም አለ። ሰጋጆቹም እነሱ በምሽት መዝናኛና በሚርቀስ ውስጥ ናቸው አሉ። ሸይኹም ሚርቀስ ደግሞ ምንድን ነው? ብለው ጠየቁ። ከሰጋጆቹ አንዱ ሚርቀስ ማለት ትልቅ አዳራሽ ነው። በውስጡ ከፍ ያለ ቦታ (መድረክ) አለው። መድረኩ ላይ ወጣት ሴቶች ይወጡና ይደንሳሉ። ሰዎችም በዙሪያ ሆነው ይመለከቷቸዋል። አኡዙ ቢላህ እነዚያ እነሱን የሚመለከቷቸው ሙስሊሞች ናቸው ብለው ጠየቁ። አዎ በማለት መለሱ። ላሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ፤ ልንመክራቸው በእኛ ላይ ግድ ነው ብለዉ መለሱ።
ያሸይኽ .......>>
እናንተ ከ<<ሸይኹ በሚርቀስ ውስጥ>> የተረዳችሁትን ሀሳብ ወይም የወሰዳችሁትን ቁም ነገር Comment ላይ አጋሩን :: 💬
ещё
6
1
7 ноя, 22:34
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней