Аналитика Telegram-канала
Подписчики
11 170
Охват за 24 ч
947
ER за 24 ч
8,48%
Публикаций
7 900

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
1 ноя4 ноя7 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

18:1518:1518:1518:1518:1518:16
298
Средний охват
419
Лучший результат
Показаны 6 публикаций за 6 ноября Больше статистики →

Упоминания

141
Упоминаний
90
Из них репостов
19
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 7 900 2 из 7 900
Фото
የጠቅላላ ጉባኤ አባላት የጠቅላይ ምክር ቤቱን የልማት ስራዎች ተዘዋውረው ተመለከቱ። ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ጥቅምት 27/ 2019 ዓ.ል| ጁማደል አወል 26/1448 ዓ.ሒ بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ​አዲስ አበባ | የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የጠቅላላ ጉባኤ አባላት፣ ጥሪ ከተደረገላቸው እንግዶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ጠቅላይ ምክር ቤቱ እያከናወናቸው የሚገኙ የልማት እና የተቋም ግንባታ ስራዎች ተዘዋውሮ ተመለከቱ። ​ጎብኚዎቹ የጠቅላይ ምክር ቤቱን ዋና ዋና የስራ እንቅስቃሴዎች የስራ ከባቢ የተመለከቱ ሲሆን የጠቅላይ ምክር ቤቱ የልማት ክንፍ የሆነው የአወልያ እርዳታ እና ልማት ድርጅት ፒያሳ በነበረው ትምህርት ቤት ምትክ በተቀበለው 10ሺ ካሬ ሜትር ይዞታ ለሚገነባ ባለ 10 ወለል ህንጻ የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት የክቡር ዶክተር ሸይህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋና የጠቅላላ ጉባኤ አባላት በጋራ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት በዚህ ዕለት ባስተላለፉት መልእክት አወልያ ጠቅላይ ምክር ቤቱ ከመቋቋሙ በፊትም ጭምር ለህዝበ ሙስሊሙ መንፈሳዊና ማህበራዊ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ መሆኑን ገልጸው ጠቅላይ ምክር ቤቱ በተያዘው በጀት ዓመት ብቻ 400 ሚሊዮን ብር በጀት ማጽደቁን ገልጸዋል። የጉባኤው አባላት በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ቅጥር ግቢ ለተቋሙ ዘላቂ የገቢ ምንጭ እንዲሆን ታስቦ እየተገነባ የሚገኘውን ባለ 13 ወለል የአፓርትመንት ሕንፃ የሥራ ሂደት ጎብኝተዋል። ​በተጨማሪም የጠቅላላ ጉባኤው አባላት በምክር ቤቱ ዋና መስሪያ ቤት የተደራጀውን የባለጉዳይ ማረፊያ፣ የታሪክና ቅርስ የፎቶ ጋለሪ መርቀው ለዕይታ ክፍት አድርገዋል። በጠቅላይ ምክር ቤቱ አስተዳደር ዘርፍ ስር የሚገኙ ቢሮዎች አሁናዊ የአገልግሎት ሁኔታ በጠቅላላ ጉባኤው አባላት የጎብኝ ሲሆን የጠቅላይ ምክር ቤቱ የልማት ክንፍ የሆነው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ልማት ኤጀንሲም ከማብራሪያ ጋር ተጎበኝቷል። ​የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ3ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በነገው ዕለትም ቀጥሎ ይውላል። •••••••••••••••••••••••••••••••• የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት ይከታተሉን | Follow us፡ ፌስቡክ | Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council ቴሌግራም | t.me/eiasc1 ትዊተር | https://x.com/eiasc1
ещё
419 0 6 ноя, 18:16
Фото
ещё
305 0 6 ноя, 18:15
Фото
ещё
295 0 6 ноя, 18:15
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней