Аналитика Telegram-канала
Подписчики
129
Публикаций
8

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
13 ноя16 ноя19 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

25.1026.1026.1030.1031.1031.10
1
Средний охват
2
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

5
Упоминаний
5
Из них репостов
1
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 8 2 из 8
Фото
🎙 الشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله 👇 https://t.me/Mistre_ahbashe?livestream=36eb45d5e33750400f
ещё
2 0 31 окт, 15:21
ኪታባቸውን እየቀራን ያለው ሼኽ ነው🥰
ещё
1 0 31 окт, 15:21
Фото
👉 ያንተ ሷሊህነት ለዘርህና ለሀገር ይጠቅማል ። አንድ ሰው አላህን ሲፈራ ከሐራም ርቆ የታዘዘውን ሲሰራ የዚህ ተቅዋው ውጤት በራሱ ላይ ብቻ አይቆምም ። ይልቁንም ለዘሩም ለሀገርም ይጠቅማል ። የየአንዳንዱ ሰው አላህን መፍራት በምድር ላይ ፍትህ እንዲሰፍንና ሰላም እንዲረጋገጥ ያደርጋል ። ሰዎች አላህን ሲፈሩ ዘራቸው የተባረከ አላህን የሚፈራ ይሆናል ። ምክንያቱም የዘራኸውን ስለምታጭድ ። አላህን የሚፈራ ባሪያ ዘሩ እንዲስተካከልለት አላህን ይለምናል ። አላህ የለመኑትን የሚሰጥ ጌታ ነውና የተስተካከለ ዘር ይሰጠዋል ። አብዛኛው የነብያቶች ዱዓእ አላህ ዘራቸው እንዲያስተካክልላቸው የሚጠይቅ ነበር ። በዚህ መልኩ ምድር አላህን በሚፈሩ ባሮች ትሞላለች ሰላም ፣ ፍቅርና ፍትህ ይረጋገጣል ። ወንድሜ ሆይ የኔ ብቻ መስተካከል ምን ያደርጋል አትበል ። ከራስህ ጀምር ያንተ መስተካከል ለሌሎች መስተካከል ምክንያት ነውና ። አንተ ስትስተካከል ልጆችህ ቤተሰብህ እንዲስተካከሉ በር ይከፍታል ። ይህ ደግሞ ጎረቤትህና አካባቢህ እንዲስተካከል ያደርጋል በዚህ መልኩ ሰዎች ከተስተካከሉ ሀገር ይስተካከላል ይህ ወደ ዐለም መስተካከል ያደርሳል ። ➡️ የአንድ ሀገር ሰዎች ቢያምኑ ኖሮ አላህ ከሰማይ በረከት ያውርድላቸው እንደነበርና በመካዳቸው ምክንያት የቀጣቸው መሆኑን በተከበረው ቃሉ ይነግረናል : – « وَلَوْ أَنَّ أَهْلَ الْقُرَىٰ آمَنُوا وَاتَّقَوْا لَفَتَحْنَا عَلَيْهِم بَرَكَاتٍ مِّنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ وَلَٰكِن كَذَّبُوا فَأَخَذْنَاهُم بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ » الأعراف ( 96 ) " የከተማዋም ሰዎች ባመኑና በተጠነቀቁ ኖሮ በእነሱ ላይ ከሰማይም ከምድርም በረከቶችን በከፈትንላቸው ነበር ፡፡ ግን አስተባበሉ ፡፡ ይሠሩት በነበሩትም ኃጢኣት ያዝናቸው ፡፡" ➡️ እስራኤላዊያንን ባመኑ ጊዜ ፊርዐውንና ሰራዊቱ በወንጀል ያበላሹትን ማድር እንዳወረሳቸውና የግብፅ ምድርን በአማኞች የተተካች መሆኑን አሁንም በሚቀጥለው ቃሉ ይነግረናል : – « وَأَوْرَثْنَا الْقَوْمَ الَّذِينَ كَانُوا يُسْتَضْعَفُونَ مَشَارِقَ الْأَرْضِ وَمَغَارِبَهَا الَّتِي بَارَكْنَا فِيهَا ۖ وَتَمَّتْ كَلِمَتُ رَبِّكَ الْحُسْنَىٰ عَلَىٰ بَنِي إِسْرَائِيلَ بِمَا صَبَرُوا ۖ وَدَمَّرْنَا مَا كَانَ يَصْنَعُ فِرْعَوْنُ وَقَوْمُهُ وَمَا كَانُوا يَعْرِشُونَ» الأعراف ( 137 ) " እነዚያንም ደካሞች የነበሩትን ሕዝቦች ያችን በውስጧ በረከት ያደረግንባትን ምድር ምሥራቆችዋንም ምዕራቦቿንም አወረስናቸው ፡፡ የጌታህም መልካሚቱ ቃል በእስራኤል ልጆች ላይ በመታገሳቸው ተፈጸመች ፡፡ ፈርዖንና ሰዎቹም ይሠሩት የነበረውን (ሕንጻ) ዳስ ያደርጉትም የነበረውን አፈረስን ፡፡" የኛ መስተካከል ለዘሮቻችን እንደሚጠቅም አላህ ሲነግረን እንዲህ ይለናል : – « وَالَّذِينَ آمَنُوا وَاتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَانٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَا أَلَتْنَاهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَيْءٍ ۚ كُلُّ امْرِئٍ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌ » الطور ( 21 ) " እነዚያም ያመኑትና ዝርያቸውም በእምነት የተከተለቻቸው ዝርያቸውን በእነርሱ እናስጠጋለን ፡፡ ከሥራቸውም ምንም አናጎድልባቸውም ፡፡ ሰው ሁሉ በሠራው ሥራ ተያዢ ነው ፡፡" ➡️ ከዚህ የቁርኣን አንቀፅ መልእክት ጋር የሚሄድ ከሰለፍ ዑለሞች መካከል ሙሐመድ ኢብኑ ሙንከዲር የተባለው እንዲህ በማለት ይነግረናል : – قال محمد بن المنكدر : " إن الله ليصلح بصلاح العبد ولده وولد ولده   ويحفظه في دويرته والدويرات التي حوله  مادام فيهم ". أخرجه ابن المبارك  في الرقائق والزهد ص ( 314 ). 🔹 " አላህ በሳሊሕ ባሪያው ምክንያት ልጁን የልጅ ልጁን ሳሊሕ ያደርጋል ። በሚኖርበት አካባቢ ይጠብቀዋል ። እሱ በዛ አካባቢ እስካለ ድረስ በዙሪያው ያሉትን መኖሪያዎች ይጠብቃል ።" አላህ ለዘሮቻችንና ለሀገር የምንጠቅምበት እሱን መፍራት ይወፍቀን ። https://t.me/bahruteka
ещё
1 0 30 окт, 13:24
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней