Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 084
Охват за 24 ч
157
ER за 24 ч
7,53%
Публикаций
824

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
3 ноя6 ноя9 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

03.1105.1106.1108.1108.1109.11
36
Средний охват
65
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

2
Упоминаний
2
Из них репостов
1
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 824 2 из 824
ስለ አርሲ ኦርቶዶክሳውያን ሳስብ ብዙ ነገር ያስጨንቀኛል። ምናልባት በኢትዮጵያ ምድር ክርስቲያን መኾን በራሱ "ወንጀል" እንዳይኾን ስጋት አለኝ። የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሪዎች የያዛቸው ይዟቸው ይኾናል፤ ቢኾንም ከልጆቻቸው አይበልጥም ነበረ። ወንጌላውያንና ካቶሊኮቹ መሪዎችም ዝምታቸው "የቤት ሥራው የኦርቶዶክስ ብቻ" መስሏቸው ይኾናል። ግን ሰውን ያህል ክቡር ፍጡር በዚህ መንገድ ማዋረድ፣ "ዕዳው ገብስ" አይደለም፤ ባለቤቱ እነሆ በሰማያት በዙፋኑ አለ!
ещё
20 0 9 ноя, 05:50
Фото
እውነት ለመናገር አርሴማ ለብዙዎች ዕረፍት አልሰጠ'ችም፤ ዛሬም ኤራኒ ዕረፍት አት'ሰጥም። ፍጥረትን መከተል ጥም አይቆርጥም፤ አርክቶ የሚያ'ሳርፈው የናዝሬቱ ኢየሱስ ብ'ቻ ነው። ለሰው ዕርካታ አብ ከሰማይ የላከው የሕይወት ውኃ፣ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው! የቴሌግራም አድራሻ - https://t.me/ebenezertek
ещё
51 0 7 8 ноя, 20:43
Фото
ያረጋል አበጋዝ ስለ "ቅድስት" ኤሬኒ የምትባል አዲስ "አማልክት" በመደነቅ ያስተዋውቃል። ለምን ግን ስለ ክርስቶስ እንዲህ በቅንአት እንደማይናገሩ ሳስብ እደነቃለኹ። ክርስቶስን በትክክል የሚሰብክ ሰው፣ ማንንም ለማድነቅና ለማጕላት አይቅበዘበዝም። በአማን ነጸረ የተባለ ፌስቡከር "ቤተክርስቲያን ሳትመሰክር" ቅድስት ማለት አይገባም፤ በግልጥ ቃልም "የመርቆርዮስ ዘካሪ" ነበረች ብሎአል። ያረጋል አበጋዝ፣ የመርቆርዮስ "ሎሌ" የነበረችውን "ሴት" ለማስተዋወቅ፣ ሩቅ መሄዱ አይደንቀኝም፤ ክርስቶስን የኤራኒ ያህል በቅዱስ ቅንአት ለመናገር አይደፍርምና። ያሉትም ቢወገዱ እንላለን እንጂ መጨመሩ ጨለማውን ማባስ ነው። ምክንያቱም አንዱ መካከለኛ ክርስቶስ ኢየሱስ በቂ ነውና።
ещё
14 0 8 ноя, 14:06
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней