Аналитика Telegram-канала
Подписчики
2 718
Охват за 24 ч
1,3K
ER за 24 ч
48,31%
Публикаций
127

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
22 окт25 окт28 окт
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

21.1021.1021.1022.1023.1023.10
297
Средний охват
428
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

21
Упоминаний
21
Из них репостов
1
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 127 2 из 127
Фото
#የቅድመ_ጥሪ_ማስታወቂያ #Borana_University ለ 2019 የ Remedial ተማሪዎች ዩኒቨርስቲው እናንተን ለመቀበል ቅድመ-ዝግጅቶችን እያጠናቀቀ መሆኑን ገልጾ በቅርቡ ይፋዊ ጥሪ ስለሚያደርግ በትዕግስት እንድትጠብቁ አሳስቧል። Share @EbbaTips
ещё
428 1 1 3 23 окт, 19:17
#የተሻሻለ❗️ ወሎ ዩኒቨርስቲ ከዚህ ቀደም ለመጀመሪያ አመት ተማሪዎቹ በ መስከረም 30/2019 የጥሪ ማስታወቂያ ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ በተለቀቀው የተሻሻለው ማስታወቂያ ላይ በተራ ቁጥር 3 ላይ ማሻሻያ አድርጓል በዚህም 📌 በአቅም ማሻሻያ [ Remedial ] ያለፋችሁ የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች #በሙሉ ኮምቦልቻ ካምፓስ 📌ቀጥታ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና ስማችሁ ከ A እና K የሚጀምር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ደሴ ግቢ 📌ቀጥታ ያለፋችሁ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪ የሆናችሁ ስማችሁ ከ A እና K ውጪ የሚጀምር ተማሪዎች ኮምቦልቻ ካምፓስ 📌የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ደግሞ በደሴ ካምፓስ የምትገቡ መሆኑን ዩኒቨርስቲው አሳውቋል። ሌሎች መረጃዎቹ ከ ቀድሞው ማስታወቂያ ጋር ተመሳሳይ ናቸው Share 👇 👇 @EbbaTips
ещё
298 3 3 23 окт, 13:14
Фото
📍ማስታወቂያ‼️ በ2019ዓ.ም ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች፣ ቀደም ሲል የመግብያ ቀን ጥቅምት 19 እና 20 መሆኑን ማሳወቃችን ይታወሳል። ሆኖም ግን አሁን ላይ በአንዳንድ ምክንያቶች የመግብያ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን፣ ትክክለኛ የመግብያ ቀኑን በቅርቡ በይፋ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልፃለን። 📍መረጃውን ለጓደኞችዎ ያጋሩ‼️ #የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ! Share @EbbaTips
ещё
363 17 3 9 22 окт, 11:28
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней