Тарифы до −50% до 30.11
Аналитика Telegram-канала
Подписчики
3 912
Охват за 24 ч
952
ER за 24 ч
24,34%
Публикаций
3 977

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
19 ноя22 ноя25 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

20.1121.1121.1122.1123.1123.11
157
Средний охват
307
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

81
Упоминаний
75
Из них репостов
4
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 3 977 2 из 3 977
Фото
ещё
140 0 1 23 ноя, 13:53
Фото
በደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ አዲስ ለተመደቡ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ተማሪዎች የገለጻ መድረክ ተካሂዷል። በመርሃግብሩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ የአካዳሚክና ምርምር ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሀብቴ አለምነው ተማሪዎቹ የቆይታ ጊዜያቸውን በአግባቡ በመጠቀም ውጤታማ እንዲሆኑ አሳስበዋል። ​ዶ/ር ሀብቴ ተማሪዎቹ ያላቸውን የአራት ወራት ቆይታ ከትምህርት ውጭ ለሆኑ ነገሮች ሳይሆን ለትምህርትና ለእድገት ብቻ ማዋል እንዳለባቸው ፤ ጓደኞቻቸው በቀጥታ የመጀመሪያ ዓመት ትምህርት መጀመራቸውን በማስታወስ፣ ተማሪዎቹም በሚቀጥለው ዓመት የዩኒቨርስቲው መደበኛ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ ሆኖ ለማለፍ ከአሁኑ ጠንክረው መሥራት እንደሚገባቸው ፤ ለዚህም ትልቁ መሳሪያ የውስጥ መነሳሳትና ፍላጎት መሆኑን ጠቁመው፣ የ24 ሰዓት ጊዜን በአግባቡ መጠቀምና ከጥፋት ራስን መጠበቅ እንደሚገባ መክረዋል። ​ዶ/ር ሀብቴ በመጨረሻም የዩኒቨርስቲውን ደንብና ሥርዓት ማክበር፣ ጥሩ ሥነ-ምግባር መላበስ እንዲሁም የቤተሰብን አደራና ኃላፊነት ተረድቶ መንቀሳቀስ እንደሚገባ በአጽንኦት ገልጸው ፤ ​ ዩኒቨርስቲው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት ጥብቅ ክትትል፣ ምክርና ድጋፍ እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል። ​በመድረኩ ላይ ከዶ/ር ሀብቴ አለምነው በተጨማሪ የጋራ ኮርሶች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር ሙሉቀን ካሳ፣ የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ወርቄን መስፍን፣ የቤተ መጽሐፍት እና ዶክመንቴሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ እለኒ ሰይድ፣ ከሰላምና ደህንነት የሥራ ክፍል አቶ ጌጡ መስፍን እንዲሁም በመጨረሻ የሬጂስትራል ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዶ/ር እያቸው ምስጋናው ለተማሪዎቹ ተገቢውን ገለጻና መመሪያ አስተላልፈዋል ። ውድ ልጆቻችን ቆይታችሁ በስኬት የታጀበ እንዲሆን የደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ይመኝላችኋል! ​🔗 ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ ✈️ Telegram: https://t.me/DTUniversity 🔵 Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61561529794471&mibextid ​▶️ YouTube :https:youtube.com/@debretaboruniversity2002 ​"ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የቴዎድሮስን የዕውቀት ጥያቄ የመመለስ ታሪካዊ ግዴታ አለበት!"
ещё
145 0 23 ноя, 13:53
Видео
​🔗 ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ ✈️ Telegram: https://t.me/DTUniversity 🔵 Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61561529794471&mibextid ​▶️ YouTube :https:youtube.com/@debretaboruniversity2002 ​"ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የቴዎድሮስን የዕውቀት ጥያቄ የመመለስ ታሪካዊ ግዴታ አለበት
ещё
131 0 22 ноя, 21:28
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней