Аналитика Telegram-канала
Подписчики
217
Охват за 24 ч
24
ER за 24 ч
11,06%
Публикаций
25
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
13 ноя16 ноя19 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
12.1113.1113.1114.1118.1118.11
6
Средний охват
9
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
13
Упоминаний
11
Из них репостов
5
Каналов
4
Упоминаний за 90 дней
0
Из них репостов
1
Каналов за 90 дней
Последние посты
3 из 25 2 из 25ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-
ነፍስህ ልክ እንደ ጠላትህ ናት፤ ቁርጠኛ መሆንህን ካወቀች ትታዘዝልሃለች። ከአንተ በኩል ድክመትን ካየች ግን ምርኮኛ ታደርግሃለች።"
ещё
6
0
18 ноя, 10:07
ሞት ሳይመጣ ተዘጋጅ
ወንድሜ ሆይ ዛሬ ሰው ከአንተ ጋር ይሳቃል ነገ ግን ሊያለቅስልህ ይችላል ዛሬ ጤናማ ነህ፣ ነገ ግን በመቃብር ውስጥ ልትሆን ትችላለህ ስለዚህ የምትችለውን ተውባ ዛሬ አድርግ ሶላትህን ዛሬ አስተካክል የበደልከውን ሰው ዛሬ ይቅርታ ጠይቅ።
አላህ تعالى ይላል
﴿حَتَّىٰ إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحًا فِيمَا تَرَكْتُ ۚ كَلَّا﴾
ከእነርሱ አንዱ ሞት በመጣበት ጊዜ ‘ጌታዬ ሆይ መልሰኝ የተውኩትን መልካም ሥራ ልሥራ’ ይላል በፍጹም አይሆንም!
ነቢዩ ﷺ ደግሞ እንዲህ ብለዋል
«أَكْثِرُوا ذِكْرَ هَاذِمِ اللَّذَّاتِ»
ደስታዎችን አቋራጭ የሆነውን ሞት ብዙ አስታውሱ።
ኡመር ቢን ዐብደልዐዚዝ رحمه الله
«إِنَّ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ يَعْمَلَانِ فِيكَ، فَاعْمَلْ فِيهِمَا.»
ሌሊትና ቀን በአንተ ላይ እየሠሩ ናቸው አንተም በእነርሱ ውስጥ መልካም ሥራ ሥራ።
ይህ ማለት የሚያልፈው ጊዜ ዕድሜህን እየቀነሰ ነው አንድ ቀን በሕይወትህ ላይ የምትጨምረው ቀን የለም የሚቀረው ቀን እየቀነሰ ነው።
ኢማም አል-ሐሰን አል-በስሪ رحمه الله
እንዲህ ብለዋል፦
«يَا ابْنَ آدَمَ، إِنَّمَا أَنْتَ أَيَّامٌ، فَإِذَا ذَهَبَ يَوْمٌ ذَهَبَ بَعْضُكَ.»
የአደም ልጅ ሆይ አንተ የተወሰኑ ቀናት ብቻ ነህ አንድ ቀን ሲያልፍ ከአንተም አንድ ክፍል አልፏል።
ስለዚህ ወንድሜ ሆይ ዛሬን በወንጀል አታባክነው ያለህ ዕድሜ ለአኺራህ ካልሆነ ለምን ይሁን?
አላህ تعالى ይላል
﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنْظُرْ نَفْسٌ مَا قَدَّمَتْ لِغَدٍ﴾
ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ እያንዳንዱ ነፍስም ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት።
ዛሬ ራስህን ጠይቅ ለነገ ምን አዘጋጀሁ?
ሞት ዕድሜ አይጠይቅም ጤናም አይጠይቅም ስለዚህ ተውባህን አታዘግይ ሶላትህን አትተው የሰውን ሐቅ አትብላ አንደበትህን ከጥፋት ጠብቅ አላህንም በሚያስደስት ሁኔታ ለመገናኘት ተዘጋጅ።
ещё
8
0
18 ноя, 09:02
ሒጃብሽን ልበሽ
ሂጃብሽን ልበሽ ጌታሽ ያዘዘሽን ፣
ከዓጅነቢ ወንድ የሚሸፍንሽን ፣
ከባለጌ ወንዶች የሚጠብቅሽን ፣
ዱንያ ላይ ስትኖሪ የሚያስፀከብርሽን ፣
ነገ በአኼራ ምንዳ የሚያስገኝሽን ፣
አጥብቀሽ ያዥው ውዱ ሂጃብሽን ።
እኒያ አላዋቂወች ሂጃብ የአረቦች ነው ብለው የሚያወሩት ፣
ዋጅብም አይደለ ሱና ነው የሚሉት ፣
ያለ እውቀት መናገር ስራቸው ያረጉት
ቁርአንን ሀዲስን በደንብ ያልተረዱት ፣
ስሜት ተከታዮች ኡማውን ያስተኙት ፣
በሱና እንዳይጓዝ መሰናክል ሆኑት
ሌላም ሲሉ ሰማሁ አንች መች አገባሽ ለምን ተሸፈንሽ ፣
ባልም አይመጣልሽ እንደዚህ ለብሰሽ ፣
እስከምታገቢ ተኳኩለሽ ይዩሽ ፣
ብለው ይሰብኩሻል ከጌታሽ ሊያጣሉሽ
ብዙ ያወራሉ ሂጃብሽን ለማስጣል ፣
ከሱና እርቀሽ ወንጀል ላይ ለመጣል
አዳምጭኝ እህቴ እውነቱን ልንገርሽ ፣
እነዚህ ጃሂሎች ያሉትንም ቢሉሽ ፣
በሂጃብሽ ፅኚ አላህ ነው ያዘዘሽ ፣
ሁሉ በሱ እጅ ነው ሪዚቅ ሆነ ባልሽ ፣
ዱንያ ላይ ስትኖሪ በሂጃብ ተውበሽ ፣
በዒባዳሽ ጠንክሪ ለአላህ ተናንሰሽ ፣
ሱና ላይ ቀጥ በይ ከወንጀል እርቀሽ ፣
እስከ የውመል ቂያማ አንች የበላይ ነሽ ፣
ነገ በአኼራም ተሸላሚ ሴት ነሽ!!!
ещё
9
0
14 ноя, 10:54
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней