Аналитика Telegram-канала
Подписчики
5 374
Охват за 24 ч
23
ER за 24 ч
0,43%
Публикаций
666

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
1 ноя4 ноя7 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

15.1017.1018.1028.1004.1104.11
12
Средний охват
29
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

84
Упоминаний
74
Из них репостов
4
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 666 2 из 666
♦️| በሰሞንኛዎቹ ሹብሀዎች ዙሪያ ​«السَّلَفِيُّ حَقًّا لَيْسَ جامِداً أَوْ مُتَعَصِّباً»   ▫️ ክፍል - 03- 🎙  ሸይኹ (ሐፊዘሁ'ሏህ) :- » ለኸድርና መሰሎቹ እንላቸዋለን አይጠቅማችሁምና ከቂለ ወቃል ነፍሶቻችሁን አውጡ በማታውቁት ነገር ገብታችሁ አትዘባርቁ ! » አሁን ባሉበት ሁኔታ ላይ ሰዎች ከትክክለኛው መንገድ የለቀቁበት ትክክለኛ መረጃ ካላችሁ ተናገሩ ... » ስለወርቃማዋ የሰለፎች ገለፃ " ሰዎች በሐቅ ይታወቃሉ ሐቅ ግን በሰዎች አይለካም " ! * ስለተረጩት ሹብሀዎች በሚገባ አብራርተዋል ! "ሰለፍዮች አሏህ ሰላም ያድርጋችሁና ስሜትና ወገንተኝነት በተቆጣጠራቸው ሰዎች አትገረሙም አትሸወዱም " ! 'አውርዳችሁ አድምጡ ከሀቅ ጋርም ሁኑ »እውነተኛ ሰለፍይ ድርቅ ያለ ወገንተኛና ገገማ አይደለም !!! https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
ещё
5 0 4 ноя, 15:21
📖📚 አዲስ መፅሐፍ 📚📖 ✅ የዝንባሌ ባለቤቶችን በመራቅና ከእነርሱ በማስጠንቀቅ ላይ የዑለሞች ስምምነት "إجماع العلماء على الهجر والتحذير من أهل الأهواء " 🖋 ኻሊድ ብን ዶሃዊይ አዝ’ዞፊሪ በዐረብኛ ያዘጋጀው የጥናት ፅሁፍ፤ 📝 🖋 በአቡ ዐብዲል0ዚዝ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሐፊዞሁሏህ) ወደ አማርኛ ተመልሶ ለአንባቢያን ቀርቧል፤ ታላላቅ መሻኢኾች መቅድም ያዘጋጁለት 🖌 የተከበሩ ሸይኽ ረቢዕ ብን ሃዲ ዑመይር አል’መድኸሊ 🖌የተከበሩ ሸይኽ ዘይድ ብን ሙሐመድ ብን ሃዲ አል’መድኸሊ 🖌የተከበሩ ሸይኽ ዑበይድ ብን ዐብዲ’ላህ አል’ጃቢሪ 📚 ሁሉም ሊያነበው የሚገባ ድንቅ መፅሐፍ‼️ 🔄 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️ 🤲 አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ كن على بصيرة https://t.me/alateriqilhaq
ещё
7 0 4 ноя, 15:19
|| የሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ሞት የሁሉም ሰለፊይ ሙሲባ ነው ። _ በአለም ዳርቻ ያላችሁ ሰለፊዮች በሙሉ በሸይኻችን ሞት አሏህ መፅናናቱን እንዲሰጣችሁ እንመኛለን ! _ በተለየ ደግሞ የሸይኹ ቤተሰቦች (ወንድማችን ዐብዱል አዚዝና ሌሎችም) አሏህ በሙሲባችሁ ይመንዳችሁ ፤ ለሸይኻችንም አሏህ ይዘንላቸው ። _  የመልካም ስን ምግባርና ባለቤትና በሻሻ የነበሩትን ሸይኻችን አሏህ በእዝነቱ ይቀበላቸው፤ ግድያቸውን ሸሓዳ አድርጎ ፊርደውስን መንሪያቸው ያድርጋት ። إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى إنا لله وإنا إليه راجعون ! 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ (ከስልጤ ሌራ) t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
ещё
9 0 28 окт, 14:37
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней