Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 047
Публикаций
841

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
24 окт27 окт30 окт
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

07:5007:5016:51
15
Средний охват
21
Лучший результат
Показаны 3 публикации за 8 октября Больше статистики →

Упоминания

5
Упоминаний
2
Из них репостов
4
Каналов
Bright Freshman Academy 9 мая · охват 811
Все упоминания

Последние посты

3 из 841 2 из 841
Фото
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በድጋሚ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። አልፈታ አለን እኮ😳 @campusquestion
ещё
21 0 3 8 окт, 16:51
Фото
በእርግጥ ከዳዊት ጽጌ የኔ ዜማ አልበም ቡሀላ በጥሞና ያዳመጥኩት ይሄን አልበም ነው ብል ማጋነን አይሆንም ሚጣል ሙዚቃ የሌለው  ምርጥ አልበምም ነው 1,ሳል ጥል ዳስ በሚለው የመጀመሪያው ሙዚቃ ባልጠበቀው እና ባላሰበው መንገድ  የሚወዳት ልጅ እንደምትወደው ስትነግረው መገረሙን ይነግረናል እንደውም ነገሩ ባለማመን ሰመመን ውስጥ ነኝ እንዴ ይለናል ሌላኛው ሁለተኛው የአልበሙ ሙዚቃ ደሞ አልምልም  ይለናል የፈለገ ባልታመን ይሻለኛል እንጂ  እናቴ ትሙት ብዬ አልምልም የዋለችልኝ ውለታ ክጄ ሞት አልመኝላትም እንዳውም አፈር አይንካት ህያው ትሁንልኝ ይለናል ሦስተኛው የአልበሙ ርዕስ እመጣለሁ ይሰኛል  እሷን በጣም ከማፍቀሩ የተነሳ እራሱን እንደማይወድ እና እሷን በጣም ከመውደዱ የተነሳ አይንሽ ልሁንልሽ እንቅፋት አይምታብኝ እኔ ልመታልሽ አንቺ ስለምወድሽ በየትኛውም መንገድ ሂጅ  እኔ እመጣለሁ ብሎ ይቋጫል እንዚራ  የአልበሙ መጠሪያ የሆነው አራተኛው ሙዚቃ ስለ ጠይም የአባይ ቆንጆ  ኮረዳ ውበት ይነግረናል ከዓመታት በፊት በውበቷ ተማርከው ሺዎች ሲጋደሉላት የነበረች ጉብል ከዓመታት ቡሀላ ውበቷ ጠውልጎ ቢያያት በጣም መከፋቱን ከፋኝ በጣም ብሎ ይገልፃል ጊዜ ምህረት የለሽ እንደ ሆነና ውበትም በሂደት እንደሚረግፍም ያክላል ፍቅር ነገሮች ላይ ችክ በማለት እንደማይፀ እና  ነገር መደገስ መጨረሻው ወደመለያየት ደረጃ እንደሚያደርስ ያስጠነቅቃል በ ደግሰን ሙዚቃው በምንም ቃል ቢገልፃት ለእሷ ያለው ፍቅር ቃላት መግለፅ እንደማይችሉ ፍቅሯ ወሰን አልባ እንደሆነ በምን ቃል በሚለው ሙዚቃው ያስደምጠናል አለው ያለችው ቦታ አለመኖሯ ጥርጣሬ ይጭርበታል አካል እንደሆነ ቢሳም ቢታቀፍ አያስታውቅም ትልቁ ውሸት አለው ያሉበት ቦታ አለመገኘት ነው ይለናል መጥቼ ነበር በሚለው የአልበሙ ሙዚቃ የፈለገ ስለ እሷ ስሞታ ብታቀርቡ  እኔ አውቃታለሁ እንደ እራሴ ስለ እሷ መጥፎ ብታወሩ አልሰማም ተዋት ለኔ ይላል መውደዱንና ማፍቀሩን ወስኖ ሊነግራት ተዘጋጅቶ ልክ ሲያያት በፍርሀት መተውን በመራርጬ ሙዚቃው ያስደምጠናል ውብ ስብዕና እና ውበት የተሰጣት ውብ በእቴ ሙዚቃ ትሞገሳለች ምንም ቢሆን ትታው ብትሄድም በደጉ ጊዜ ስላሳለፉት መልካም ጊዜ ሲል ስሟን በክፉ እንደማያነሳው ይናገራል በደጉ ትዝታ ሙዚቃ  ለአንተ አትሆንም ተዋት ቢሉት እምቢ  ብሎ ይመልሳል በእምቢ ሙዚቃው ለእሱ ቅርብ የነበረው ወዳጅ ከቀድሞ ፍቅረኛው ጋር ቢያይ ጥርጣሬ ገብቶት ገና ከእኔ  ጋር እያለሽም ወዳጅሽ ነበር ብሎ ጥርጣሬውን ያክላ  በጉብልዬ ሙዚቃው ለማንኛኝውም ይሄን አልበም ከ 10/10 ሰጥቼዋለሁ በመጨረሻም ማስተዋል እያዩ ይችላል😁 https://t.me/enehsb
ещё
11 0 8 окт, 07:50
Фото
ещё
12 0 8 окт, 07:50
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней