Аналитика Telegram-канала
Подписчики
170 727
Охват за 24 ч
6,1K
ER за 24 ч
3,55%
Публикаций
5 488

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
17 ноя20 ноя23 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

22.1122.1123.1123.1123.1123.11
446
Средний охват
603
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

43 359
Упоминаний
11 178
Из них репостов
339
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 5 488 2 из 5 488
📕 የወጣትነት ፈተናዎች ​ወጣትነት የማስተዋል ማጣት፣ የተድላ እና የስሜት ፍለጋ፣ እንዲሁም ከጊዜ ጋር የሚደረግ ትግል ወቅት ነው። በዚህ ዕድሜ የሚገኝ ሰው ዓለምን በራሱ መነፅር ለማየት ይሞክራል፤ የባህላዊ እና ማኅበራዊ እሴቶችን ይፈታተናል፤ አዲስ እና ያልተለመደ ነገር ይፈልጋል። ይህ ፍለጋ አንዳንድ ጊዜ ወደ ትክክለኛው መንገድ ቢመራውም፣ ብዙ ጊዜ ግን ወደ ጥፋት እና ወደ ፀፀት ይወስደዋል። ዋናው ቁምነገር ከስህተት መማር እና እውነተኛውን የሕይወት ትርጉም ከተሞክሮ መረዳት ነው። ​🎁ማንበብን የዘወትር ባህላችን እንድርግ!🏫        📚 @BookMereja
ещё
435 3 11 23 ноя, 13:08
Фото
🚨መልካም ዜና 👑በወርቅ ንግድ እንዲሁምበኮሪደር ልማት ውበቷ በምትታወቀው 🌳ፒያሳ የንግድ ሱቆችን ከ20 ካሬ ጀምሮ የመኖሪያ ቤቶችን ከባለ 1መኝታ ጀምሮ ለሽያጭ ይዘንላችሁ, ቀርበናል!!! 🚨 ከኪራይ ወደ ባለቤትነት፤ ከህልም ወደ እውነት! 🚨 የራስዎ የንግድ ቦታ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ? እነሆ ያ እድል!!! የክፍያ አማራጮች 🔹 20 ካሬ ቅድመ ክፍያ፦ 750,000 ብር ጀምሮ ሙሉ ክፍያ፦ 4,000,000 ብር ጀምሮ 🔹 25 ካሬ ቅድመ ክፍያ፦ 937,000 ብር ጀምሮ ሙሉ ክፍያ፦ 5,000,000 ብር ጀምሮ በተጨማሪም ለካፌ ☕️ ለሬስቶራንት 🍽🍛 ለፋርማሲ💊 እና ለባንኮች🏦💰 ከ49 እስከ 210 ካሬ ድረስ አዘጋጅተናል!!! ✨ ለኑሮ እና ለንግዶ ተስማሚ ቦታ፣ ለወደፊትዎ ብሩህ እድል! የመኖሪያ ቤት 🏢 ባለ 1መኝታ በ 1ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ወይም በ5.4 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ, ባለ 2መኝታ በ 1.2 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ወይም በ8.9 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ እንዲሁም በመርካቶ ጎማ ተራ🚙🛞 B2+G+5 በሆነው እስከ 20% ታላቅ ቅናሽ ያደረግንበት የገበያ ማዕከላችን ላይ 🔥ጥቂት ሱቆች ስለቀረኑ ሳያልቅ ይቅደሙ!! ሱቆቹን እና ቤቶቹን ለማግኘት:- ☎️ 0951128025 @miraculoushomes_and_properties
ещё
603 0 23 ноя, 12:07
Фото
​«አንድ ሰው በሕይወቱ ውስጥ ለሚገጥሙት ችግሮችና እንቅፋቶች መፍትሔውን የሚፈልገው ከራሱ ውጭ ከሆነ፣ ዕድሜ ልኩን የሌሎች ሰዎች እና የሁኔታዎች ጥገኛ ሆኖ ይኖራል። ብዙ ሰዎች ሕይወታቸውን የሚያበላሹት አቅም ስለሌላቸው ሳይሆን፣ በውስጣቸው ያለውን ኃይል ሳያውቁት በፍርሃትና በይሉኝታ ስለቆለፉት ነው። ​የሕይወትህ ቁልፍ በራስህ እጅ ላይ እያለ፣ ሌላ ሰው መጥቶ እንዲከፍትልህ አትጠብቅ። አእምሮህን ከአሉታዊ አስተሳሰብ ነፃ ስታወጣና ራስህን በትክክል ስታውቅ፣ ተዘግተው የነበሩ በሮች ሁሉ በራሳቸው ይከፈታሉ።» 📕 ርዕስ፦ የተቆለፈበት ቁልፍ ✍️ ደራሲ፦ ምህረት ደበበ ​🎁ማንበብን የዘወትር ባህላችን እንድርግ!🏫        📚 @BookMereja
ещё
241 1 10 23 ноя, 07:35
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней