Аналитика Telegram-канала
Подписчики
225
Публикаций
153

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
22 окт25 окт28 окт
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

03.1012.1017.1018.10
18
Средний охват
26
Лучший результат
Показаны 4 публикации — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

6
Упоминаний
5
Из них репостов
3
Каналов
ليطمئن قلبي🤍 10 мая · охват 131
Все упоминания

Последние посты

3 из 153 2 из 153
Фото
[ሱሚ ማማይ] ፈገግ... እንባዋን ቀልሳ ታሪኳን ተቃምሳ ህመሟን አልብሳ ጉንጯን አስፈርሳ አይኗን አቀናብራ ተውኔት ጀምራለች በጥርሶቿ ድርድር እንባ ሰንጋለች ፈገግ... የቆዳዋ ልስልስ እንባ ሲያንሸራትት አይታይም ሀዘን ሳቋን ሲያንከራትት ይሸነፋል ቀኗ ባኖረችው ስርጉድ አይለወጥ ዳሷ በመልኳ ሽውውድ ይበጃታል መምሰል ይፈጥራታል መውደድ አይታማም ሳቋ እንባዋን ለመውለድ ፈገግ... ካሜራ ናት አለም ፈገግታ ፍለጋ እንባ የምታ'ቀልም ነዋሪዋን ደርሳ ስሜት አሳድሳ እላይ እላይ ዳሳ ውስጡን አደባብሳ' መኖርን አፍስሳ ሸክም ተንተርሳ በጥርስ የምትደንስ መልክን የምታድስ ካሜራ ናት አለም ተውኔት የምትቀድስ። @bintsumi
ещё
18 0 1 18 окт, 21:10
Фото
ሚሽካት በተከታታይ የሚለቀቅ ልብወለድ እንዲሆን ነበር የመጀመርያ ሀሳቤ ነገር ግን የልብወለዱ ሀሳብ ወደ pdf Book ወሰደኝ። ከዛም በድፍረት የልብወለዱን ሙሉ ክፍል በተለያየ ገፅ በአንድ pdf ላይ መፃፍ ጀምርያለሁ። ይህን ስወስን አንደኛ ለልብወለዱ አንባቢ ቀላል እና ምቹ እንዲሆን ሁለተኛ ልብወለዱ ቅርፅ እንዲኖረው ሶስተኛ ለእኔም የተለየ መንገድ እና ፈተና እንዲሆነኝ ነው። ነገር ግን ከጀመርኩ ብቆይም I lost my energy ወላሂ! የሆነ ገፅ ላይ መፃፍ ካቆምኩ ሳምንታት ተቆጠሩ በዚያ ሰበብ ከታሪኩ ሀሳብ ላይ መውጣት ጀምርያለሁ። እንደገና ለመመለስ እናም ለእናንተ ሙሉ ልብወለዱን ፅፌ ጨርሼ እናንተም በግዜ እንድታነቡልኝ ሰለምፈልግ ስንፍናዬን ለመታገል 😣 ሱሚ እያላችሁ ፃፉልኝ @bintsumeya i need urrrr energyy 💪
ещё
19 0 2 2 17 окт, 12:01
Фото
ተከተለኝ አትድረሰኝ መሮጡ ነው ከአንተ ያቆየኝ አትያዘኝ ሁን ከጎኔ አላምነውም እኔን ለእኔ ስትቀርበኝ አትዳስሰኝ እበራለሁ ላትይዘኝ ተመልከተኝ አትሳለኝ አይንህ መሀል ምስጢር አለኝ ከገለጥከው በአደባባይ እጠፋለሁ አንተን ላላይ ፍቅር ካለህ ተለመነኝ! አትቅረበኝ ግን .....ውሰደኝ❤️ @bintsumi
ещё
26 1 2 12 окт, 20:56
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней