Аналитика Telegram-канала
Подписчики
8 838
Охват за 24 ч
1,8K
ER за 24 ч
20,03%
Публикаций
885

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
29 окт1 ноя4 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

28.1030.1030.1030.1031.1003.11
546
Средний охват
1,7K
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

1
Упоминаний
1
Из них репостов
1
Каналов
Все упоминания

Последние посты

3 из 885 2 из 885
#DebreTaborUniversity በ2019 ዓ.ም ወደ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ አዲስ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ህዳር 10 እና 11/2019 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ (Digital ID) ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
ещё
440 1 10 3 ноя, 13:46
Фото
Guys በመጨረሻም ጂ ፓወር ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ላይ እጩ ሆነናል ሁላችሁንም በጣም ነው የማመሰግነው። ስለዚህ ከዚህ በፊት nominate እንዳደረጋችሁኝ አሁን ደግሞ vote እንድታደርጉኝ ስል አክብሮት እጠይቃለሁ። ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ vote እንድርጉልኝ። https://creativeawards.et/nominees/bini-biniplus1
ещё
1 732 2 23 31 окт, 23:09
Фото
#MekdelaAmbaUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 03 እና 04/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ (ጊምባ ካምፓስ) ● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በመካነ-ሰላም ካምፓስ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ (Digital ID) ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
ещё
298 6 4 30 окт, 15:08
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней