Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 633
Охват за 24 ч
91
ER за 24 ч
5,57%
Публикаций
36

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
27 окт30 окт2 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

06.1008.1016.1021.1025.10
15
Средний охват
30
Лучший результат
Показаны 5 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

39
Упоминаний
35
Из них репостов
8
Каналов
🎵feta😍show❤️gallery🎵🎶🎶bina pictures 25 ноя · охват 104
Все упоминания

Последние посты

3 из 36 2 из 36
Фото
#ሸገር_FM ላይ "የጥበብ ቃሊም" በተሰኘው መጽሐፋችን ዙርያ ከሁለገቡ አርቲስት Tesfaye Mamo ጋር ያደረግነውን ቆይታ መከታተል ለምትፈልጉ 👇👇👇 https://youtu.be/jHc6oKPQmDM?si=kkt7VPlAn4ZUeJ8J
ещё
18 0 25 окт, 20:37
Фото
ጥቅምት 14/2019 ዓ.ም (ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ) ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል! ነገረ መጻሕፍት! ተጋባዥ እንግዶች:- ትግስት ሳሙኤል እና ቢኒያም አቡራ የተመረጠው መጽሐፍ:- የጥበብ ቃሊም (ሥነ-አዳም) (በአዳም ረታ ሥራዎች ላይ የተደረገ ኂሳዊ ንባብ) አዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የዝግጅት ቦታ:- Forum for Social Studies (FSS) ሕንጻ፣ አንደኛ ፎቅ በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንጻ አጠገብ፣ Forum for Social Studies (FSS) ሕንጻ፣ አንደኛ ፎቅ ላይ
ещё
30 0 21 окт, 18:12
Фото
የጥበብ ቃሊም የተሰኘው ዐዲሱ መጽሐፋቸውን በማስመልከት ለገሃር በሚገኘው የጃዕፈር ዐዲሱ መጽሐፍ መደብር፣ የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ ሥርዓት ይከናወናል። ቀን፦ ነገ ቅዳሜ፣ ጥቅምት 7፣ 2019 ዓ.ም። ሰዓት፦ ከቀኑ ከ8 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት። አድራሻ፦ ለገሃር በሚገኘው ዐዲሱ የጃፋር መጽሐፍ መደብር አዳምን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ! አይቀርም!
ещё
15 0 16 окт, 18:54
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней