Аналитика Telegram-канала
Подписчики
1 242
Охват за 24 ч
1,5K
Публикаций
17
Динамика подписчиков
7 дней
30 дней
6 месяцев
Больше
28 окт31 окт3 ноя
Показаны последние 7 дней
Больше истории →
Охваты публикаций
25.1026.1028.1030.1001.1101.11
199
Средний охват
683
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале
Больше статистики →
Упоминания
139
Упоминаний
5
Из них репостов
8
Каналов
0
Упоминаний
0
Из них репостов
0
Каналов
Последние посты
3 из 17 2 из 17ከ Binance ወደ ሌላ Wallet or Exchange withdraw ከ 2 ቀን እገዳ በኃላ አሁን ላይ እየሰራ ይገኛል።
Withdrawing from Binance to another Wallet or Exchange is now working after a 2-day outage.
@BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
ещё
36
0
3 1 ноя, 13:33
🚨FBI Binance ላይ ለተፈጸመው ከ$6 ቢሊዮን ዶላር በላይ ስርቆት ሰሜን ኮርያን ተጠያቂ አደረገ።
የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ (FBI) ባወጣው መረጃ መሰረት እ.ኤ.አ. በጥቅምት 29፣ 2026 ከBinance የክሪፕቶ exchange ላይ ከ6 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የሚገመት የዲጂታል ሀብት ለመዘረፉ ሰሜን ኮሪያ ተጠያቂ መሆኗን አስታውቋል።
FBI ከአጋር ተቋማት (USSS እና IRS-CI) ጋር በመሆን ባደረገው ክትትል "TraderTraitor" የተባሉት የሳይበር ወንጀለኞች የተሰረቁትን ሀብቶች በዋናነት ወደ ኢቴሪየም (Ethereum - ETH) እየቀየሩ መሆኑን አረጋግጧል። በቀጣይም እነዚህን ሀብቶች ህጋዊ አስመስሎ ለማሸሽ የተለያዩ የDeFiና የInstant Swap Services እንደሚጠቀሙ ይጠበቃል።
FBIና አጋር ተቋማት በዘርፉ የተሰማሩ የግል ተቋማትን ማለትም፦
የTHORNode እና የRPC ኖድ ኦፕሬተሮች
የፈጣን ልውውጥ (Instant exchanges) እና የDeFi አገልግሎት ሰጪዎች
የብሎክቼይን ትንተና ድርጅቶችና ሌሎች የዲጂታል ሀብት አገልግሎት ሰጪዎች
እነዚህ የሳይበር ወንጀለኞች የተሰረቀውን ሀብት ለማሸሽ ከሚጠቀሙባቸው አድራሻዎች ጋር የሚደረጉ ማናቸውንም ግብይቶች Block እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
በተያያዘ ዜና Binance በዚህ ዝርፊያ ላጋጠመው ኪሳራ 90 ፐርሰንቱን ራሱ እንደሚሸፍን ገልጿል። የደረሰው የፋይናንስ ጉዳት ለBinance እራሱ እንጂ ለተጠቃሚዎች እንዳልሆነ ይፋ አድርጓል።
ከNovember 1 ጀምሮ ተጠቃሚዎች Withdraw ማድረግ እንዲችሉ withdrawal ክፍት እንደሚደረግ ይጠበቃል።
ምንጭ፡ FBI official page, BBC
@BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
ещё
40
1
5 1 ноя, 08:28
BREAKING: በአለም ላይ largest crypto exchange የሆነው Binance hack ተደርጓል ከ$5.6 billion በላይ ...
⚡️Hack ተደርገው የተሰረቁት Crypto ዝርዘር 👇👇
• $1.45 billion $BTC
• $875 million $ETH
• $234 million $TRX
• $50 million $XAUT
• $1.57 billion $USDT
• $823 million $USDC
• $75 million $WBETH
• $88.5 million $RLUSD
+ $447.5 million additional cryptocurrencies 😳😳
⚡️በcrypto history ትልቁ የዘረፋ መጠን አሁን binance ላይ የተፈጠረው ነው::
@BIHERE_TECH @BIHERE_TECH
ещё
683
3
6 30 окт, 10:06
Продолжить анализ этого канала
- История роста подписчиков
- Просмотры и охваты публикаций
- Кто упоминает канал и кого упоминает он
- Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней