Аналитика Telegram-канала
Подписчики
287
Охват за 24 ч
17
ER за 24 ч
5,92%
Публикаций
478

Динамика подписчиков

7 дней 30 дней 6 месяцев Больше
9 ноя12 ноя15 ноя
Показаны последние 7 дней Больше истории →

Охваты публикаций

05.1106.1106.1110.1112.1112.11
5
Средний охват
8
Лучший результат
Показаны 6 публикаций — последние в канале Больше статистики →

Упоминания

11
Упоминаний
1
Из них репостов
3
Каналов
Нет примеров за последние 90 дней
Все упоминания

Последние посты

3 из 478 2 из 478
እሱባለው ይታየው፦ ራሱን የሆነ አርቲስት! ''የማደንቀው ራሴን ነው፤ የምሆነውም ራሴን ነው።'' ይህ ድምፃዊ እሱባለው ይታየው (የሺ) በአንድ ወቅት ቃለ መጠይቅ ሲደረግለት የሰጠው ምላሽ ነው። እሱባለው የድምፁን ወሰን፣ የማባበል አቅሙንና የማስታመም ጥግን በሚገባ ተክኖበታል ማለት ይቻላል። ከዚያም በላይ የስሜቶቻችንን አድራሻ አውቆታል። ገና በአፍላነቱ መንገዱን የለየ፣ አቅሙን ያወቀና የልጅነት ጉልበቱን ሙጥጥ አድርጎ የተጠቀመበት በሙዚቃ ሕይወት ውስጥ ነው። ምን ያህሎቻችን ነን በአንድ ነገር ላይ በቁርጠኝነት አተኩረን፣ ኮትኩተን የምናሳድገው? ካደገም በኋላ በትጋት የምንንከባከበው ስንቶቻችን ነን? ራሳችንን የት እንዳስቀመጥን ቆም ብለን እንመልከት። በዚህች አጭር የሕይወት ጉዞ ያለ አቅጣጫ የምንጓዘው እስከ መቼ ነው? ቆም ብሎ ማሰብ፣ መብሰልና ከሌሎች መማር የምንጀምረው መቼ ነው?ጊዜ ውድ ነው። በጊዜ ውስጥ ብዙ የሚለዋወጡ ጉዳዮች አሉ። ከሚለዋወጡት ነገሮች መካከል የእኛ እርማትና እርምጃ ምን ያህል ይታያል? ሁሉንም ለማግበስበስ፣ በሁሉም ነገር ላይ ለመግባት የሚጥር ሰው ለታሪክ የሚመች ማንነት ሳይኖረው ሊያልፍ ይችላል። ወይም ''ይህ ሰው በዚህ ይታወቃል'' የሚያስብለው ነገር ሳይኖረው ይቀራል። ድምፃዊው ግን ይህንን ሁሉ ትቶ፣ ለሚኖርለት ሕይወትና ለሚወደው ሙዚቃ ኖሯል። ሌላው ደግሞ ሕዝብን ያዳምጣል፤ ከሰዎች የሚሰማውንና በዙሪያው የሚያየውን ነገር በጊዜ ውስጥ መዝኖ የራሱን ድምፅ ለመሆን ይሞክራል። በየቤታችን የማንነግራቸው፣ የማንተነፍሳቸው የራሳችን ታሪኮች አሉን። እሱ ግን እነዚያን የግል ታሪኮች ወደ አደባባይ አውጥቶ ድምፅ ሰጥቷቸዋል። እንዲህም እያለ ያስጠነቅቀናል፦ ''እንዳትሆን ዛሬ ንቃ፣ ምትወደውን ኑረው፤ስምህን በአዲስ መዝገብ በደማቁ ጻፈው።'' የብዙኃን ብርታት ሆኖ ብቅ ብሏል። በአለቀ ውስጥ መጀመር፣ በመጀመር ውስጥ አዲስ ሕልም ማለም፣ ከጭጋጉ መንፈስ ብርሃንን ማሳየት የቻለበት መንገድ ነው። ህዳር 11/2019 ዓ.ም. አዲሱን አልበምህን ለመስማት በጉጉት እየጠበቅኩ ነው። ሲለቀቅ ደግሞ ስለ አልበሙ እነግራችኋለሁ። ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
ещё
4 0 12 ноя, 09:54
Фото
እሱባለው ይታየው፦ ራሱን የሆነ አርቲስት! ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ
ещё
4 1 12 ноя, 09:54
በተጠናቀቀው ጥቅምት ወር የኢትዮጵያ የሙዚቃ ገበያ ድምቀት የሆኑ አራት ያላነሱ አዳዲስ አልበሞች መለቀቃቸው የተሰማ ሲሆን፤ ከእነዚህም መካከል ለዓመታት በአድማጮች ስትጠበቅ የነበረችው ተወዳጅ ድምፃዊት ሄለን በርሄ የሙዚቃ ስራዎች ከፍተኛ ትኩረት ስበዋል።   በርካታ ተወዳጅ ነጠላ ዜማዎችን ለአድማጮች በማድረስ የምትታወቀው ድምፃዊት ሄለን በርሄ፤ ከዘጠኝ ረጅም ዓመታት የሙዚቃ አልበም ቆይታ በኋላ «የበረታ» የተሰኘ አዲስ እና አሳታፊ የሙዚቃ አልበሟን ይፋ አድርጓል። በአዲሱ አልበሟ ውስጥ «ታስፈልገኛለህ» እና «እስኪ ልየው»ን ጨምሮ አድማጮችን በሙዚቃዊ ስንኞቹ የሚማርኩ ስራዎች ተካተዋል። አራዳ ኤፍ ኤም ያነጋገራቸው የሙዚቃ ባለሙያዎች እና ራሷ ድምፃዊቷ እንደገለፁት፣ ይህ አዲስ አልበም ከቀድሞዎቹ ስራዎቿ ለየት የሚያደርገው የሙዚቃ አቀማመጥ፣ የግጥም እና ዜማ ጥልቀት እንዲሁም ዘመናዊ የድምፅ ቅንብር ይዞ መምጣቱ ነው። ተመሰገን ኡካሬ አዘጋጅቶታል   የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ   Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1   Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical   Telegram:-https://t.me/Arada_Fm   Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital   Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm   @Arada_Fm
ещё
2 0 10 ноя, 09:34
Больше постов

Продолжить анализ этого канала

  • История роста подписчиков
  • Просмотры и охваты публикаций
  • Кто упоминает канал и кого упоминает он
  • Похожие каналы и подбор для рекламы
Открыть аналитику
Демо до 14 дней